@askal935: #ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስሁ እጠራሃለሁ ፡፡ ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ውስጥ የምገኝ ልጅህ የአንተን ማፅናናትና ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ፡፡ ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለዓለም ሁሉ የምታበር ገብርኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሃለሁ በዚህች ሰዓት ፀሎቴንና ልመናዬን ስማ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ የምሥራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድህ ዛሬም ለአዘንን ለእኛ ከሠማይ ሠረገላ ናልን፡፡ የደስታንም ቃል አሰማን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ወደ እኛ ናልን ዓለም የጥፋት ፣ የሞት፣የክስረት፣የውድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አንተ ገን ጎስቁልናችንን የሚያነሳ ስብራታችንን የሚጠግን እንባችንን የሚያብስ የብስራት ድምፅህን አሰማን እንድንፅናናም አድርገን፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው እኛ አገልጋዮችህም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን በላያችን ላይም በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን ለእውነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሰይጠንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን። እውነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰው የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን፣ ማደሪያው የሆነችው ድንግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን። በዚህ ዓለም የምሥጢረ ሥጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን ለዘላለሙ አሜን። #አሜን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው🙏🙏🙏 #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር

ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 29 September 2025 02:51:23 GMT
531786
133512
7473
10088

Music

Download

Comments

9211mkl
ብቻ ማረኝ 😔😔😔 :
ማነዉ እደኔ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ስሙን ጠርቸ የማላፍርበት አባቴ🥺🙏🥰
2025-10-20 03:34:52
601
leulseyoum27
leulseyoum27 :
አሜን ጨንቆኛል ቅዱስ ገብርሄል እርዳኝ🙏🙏🙏
2025-10-19 07:30:53
350
askal935
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪ :
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የደስታ የምስራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድክ ዛሬም ለአዘንን ለእኛ ከሰማይ ሰረገላ ናልን🥹🙏
2025-09-29 02:59:45
208
sumiahmohmmed
🥺🦋 :
አሜን አሜን አሜን ❤🙏
2025-09-29 10:00:51
3
user50057510694506
የማረያም ልጅ(ደንግል እናቴ አትለይኝ) :
አሜንንንንንንንንንን
2025-09-29 09:22:11
5
emu21236
ልባም ሴት አርገኝ አምላኬ 🙏🇨🇬🥰 :
አሜን አሜን አሜን
2025-09-29 11:44:33
2
belayneshe73
እግዚአብሔር እርኛየ ነው የሚያሳጣኝም የለም :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰
2025-09-29 11:34:01
3
asdesachmelese
አዶትፈርኒቸር :
አሜን እባክህ ገብርኤል አባቴ ስለቴን ስማኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ
2025-10-18 06:29:27
6
mintu69342
ቢታኒያ :
አሜን
2025-09-29 09:51:43
2
sntayehu267
yaride :
አሜን አሜን አሜን
2025-09-29 09:36:00
2
bamnnnnmm
My :
አሜን
2025-09-29 10:54:57
2
letishberh
ለምለም በርሀ :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
2025-09-29 08:55:06
3
user5119157602065
ቅዱስገብርኤል አባቴ🙏 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-09-29 04:43:42
2
dagi12345670
🎀 Helu 1921🎀 :
Amen
2025-09-29 12:57:02
3
meseret.dawit6
meseret dawit :
amen 🙏
2025-09-29 11:51:31
3
bebalast
Beba last 🇱🇾🇱🇾 :
አሜን🙏🙏🙏
2025-11-19 10:20:07
1
._______bored1234
YE DENGEL MARIAM LEJ :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-29 10:02:09
6
mekides123456
mekides 💓 :
Amen Amen Amen 🙏
2025-09-29 11:05:08
2
si.wedat.21
ሳሪ🦋🆎🔐!,ساره🇪🇹😘🇨🇦🤟 :
amen3❤️♥️🙏🙏🙏
2025-09-29 10:36:32
4
etayesyalung
የኔጎጃም :
አሜን 🙏አሜን 🙏a🙏አሜን 🙏አሜን
2025-09-29 08:16:33
4
belay9218
ሁሉ ለበጎ ነው✍️ :
አሜን አሜን🙏🙏
2025-09-29 11:47:48
2
2ii988
ሕንግዲ ወድ ራያ :
አሜን አሜን አሜን
2025-09-29 07:47:27
1
kukuye96
kuk🐝 :
ameen ameen 🙏
2025-09-29 10:32:38
3
fafffff70
fafffff70 :
Amen amen amen
2025-09-29 08:18:01
1
alem.ketema8
Alem ketema :
amen
2025-09-29 10:03:53
1
To see more videos from user @askal935, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About