@yaredo881: #ቤተንዳ_ጉራጌ #ethiopian_tik_tok #guragetiktok

Yared
Yared
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 September 2025 08:21:59 GMT
231130
14788
177
1063

Music

Download

Comments

yusufe269
Yusuf :
ጉራጌ ጋ vitz ሃራም ነው እንዴ😁
2025-09-29 14:10:45
442
user8344824388165
ከዝምታ በላይ ቃል የለም :
ክፍለ ከተማ የሚያክል ግቢ ትታቹ መታቹ በአንድ ክላስ ተኮራምተህ ትኖራለህ
2025-09-29 13:59:34
185
ttw_leul
leul 🫥 :
ወገን ethiopia ጉራጌ ብቻ ነው መሰለኝ የቅንጦት ሂወት ሚኖረው 😂
2025-09-29 16:47:09
165
user4154295034472
ታደሠ :
ታድለው ከአዲስ አበባ ሲባረሩ እዛም ቤት አላቸው
2025-09-29 16:02:28
110
user3757923920442
masha :
አለማድነቅ ቅናት ነው ።
2025-09-29 16:39:38
86
user8455870204955
የበሮዉ ሚካኤል አባቴ :
ሲዉዘርላዲ ነዉ የሄዳችሁት ወይስ ጉርጌ እናተ ምርጥ የስራ ሰወች ይመቻችሁ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-29 13:02:07
72
wechefo_lanke
ወ ጨ ፎ - ላ ን ቄ 😀 :
ለዚ ነው እንደጉራጌ ሰግጠ ስራ ሚባለው 😏 ይጨምርላቹ 🙏 እኛ ዘር እንቁጠር 😁🤣🤣
2025-09-29 20:01:12
51
gashaw015
ራማ ለሁለንተና :
ጉራጌ ሌላ level ላይ ነው እኛ ገና ኦሮ አማራ እያልን እንላጣለን
2025-09-29 18:03:04
83
liyana5433
lali :
አብይ የሚላትን ኢትዮጵያ የሚኖሩት ጉራጌዎች ናቸው ይመቻችሁ 👌🥰🥰🥰
2025-09-29 18:43:18
23
fathiyameka
ፈትያ :
ጉራጌ ባልሆ ምን እሆን ነበር የኔ ደግ ጨዋ ትሁት ፍቅር የሆነ ህዝብ ጉራጌነት ይለምልም ዘራችን ይብዛ 🥰🥰🥰💪👌
2025-09-29 23:20:35
10
amzaheyredin
Amza Heyredin :
እንትፍ እንትፍ ከአይን ያወጣችሁ
2025-09-30 08:49:25
10
marta.tekle
Marta Tekle :
ሶሬሳ ጎማረ🥰🥰
2025-09-29 13:01:12
16
baharu.3
🅛🅘🅙 🅑❤😭 :
ኤሄን የመሰለ ቤት ትተን ነዉ ሸገር የምንቸገረዉ ዉይ ጉራሶች ስንባል🥰🥰🥰
2025-09-29 16:49:17
8
musaquran1
Musa Quran recitation📚 :
ጉራጌ ኩሩ ነው በራሱ ሚብቃቃ ከማንም ማይፈልግ እኛ ጉራጌዎች ነን 👑👑💪💪💪
2025-09-30 16:28:32
8
ashtiiiiiiiiiiiiii
Ashtiiiiiiiiii :
የቱሪዝም ማዕከል ነዉ እንዴ
2025-09-29 16:12:29
12
user475941995865
ሻተር በርስራ ሐምዛ ጠቅላላ የሻተር ስራ ወልቂጤ :
ጉራጌክልል😆😅😅
2025-10-23 17:19:20
1
user48516619552677
ሙሉጌታ መድዬ መተማመ :
ንረምድነኩ✌
2025-10-20 05:28:59
1
bekelebeyene409
hojiin kee dinqidha🙏🙏🙏 :
wow gurage baga siinin gahe
2025-09-29 16:54:21
6
biruktesfaye937
ብሩክ :
እኖር ላይ ነው አይደል?
2025-10-15 16:20:36
1
abirham2116
Abirham :
ማርያምን ጉራጌ ሰልጥኗል
2025-09-30 12:17:26
3
user6076917772744
ሂዊ :
betam new meyamerw enkuanm yene honchu
2025-12-14 13:19:02
1
uzuzu6867457945225
Zuzu Cosmo :
ጉራጌ እኮ ቤት አሰራር ይችላል ወላሂ My gurage💪💪👑👑👑❤❤❤
2025-09-29 20:34:21
4
yusera5166
Yusera :
sebena 🥰🥰🥰
2025-09-30 15:03:08
2
nuredin.merka.nur
Nuredin merka Nuredin :
ዋው ያምራል
2025-09-29 17:55:19
3
To see more videos from user @yaredo881, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About