@lawyermohammedmebrat: #ጠበቃመሐመድመብራት #negarit #advocate #law

ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 September 2025 12:09:21 GMT
109655
3860
68
829

Music

Download

Comments

tofik7350
tofik የጋርባዶ ልጅ :
እባክህ ህጉን ለኛ ይሰራል
2025-09-30 17:24:30
1
zeky7799
Zeky :
Thanks bro
2025-09-30 13:40:09
1
user55173277241492
awoke abera :
telles maged yichilal
2025-09-30 08:06:14
0
reyan7507
Mohamed Yimam7507 :
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርም ያለ ፍ/ቤት ትዛዝ በዓዋጅ ቁጥር 1268/2014 በተሠጠው ስልጣን ማገድ እደሚችል መግለፅ እረስተሀል
2025-09-30 07:09:28
3
endeshaw9
Andy_Tesa :
how i gate this article? from Where website? 🙏Please
2025-09-30 11:56:25
1
ahmed81291
Ahmed endris :
ማሚ ሰላሙአለይኩም እኔ ዱባይ ለመሄድ ፕሮሰስ ጀመረልኝ ቪዛው አላስኬደኝም መለሱኝ ብር በሞባይል ነው ትራንስፈር ያረኩት አሁን ብር 400ሺብር ከፍያለሁ አሁን ብር170ሺብር ብቻ መልሶ ሌልውን ስልኩን አጥፍቶ ላገኘው አልቻልኩም ትራንስፈር ያረኩበት አካውንት ያለው ኢትዪጵያ ነው ይህን አካውንት ማሳገድ እችላለሁ በአላህ ተባበረኝ ወንድሜ
2025-09-29 17:39:20
3
kefalemucheye
yordi and nati :
ባንክ ሰራተኛ ነኝ ; ባንክ በራሱ ስልጣን አያግድም ነገር ግን በስትተት ድጋሜ ቢገባ ለምሳሌ ደሞዝ double ቢገባ ወይም ደግሞ ራሱ ደንበኛው መጥቶ ገቢ ሲያደርግ 2ቴ ቢገባለት ..... ባጠቃላይ ስህተትን ለማስተካከል
2025-09-30 03:19:04
1
adiam.gm
Adiam GM :
ገቢዎች ጭራሽ የተወካይ አካውንት ሳይቀር ማገድ ጀምሯል😭😭😭
2025-09-30 20:41:52
0
dagnewa3
@ ASSEFA DAGNEW MEKONNEN :
በጣም ቆንጆ ማብራሪያ
2025-09-29 18:07:48
4
roba.yohanes
Roba Yohanes :
thanks
2025-09-30 21:31:38
0
12end18
መለኛው ጎጄ ነኝ :
ከፍርድ ቤት ትዛዝ ውጪ ማገድ አይችልም
2025-09-30 04:42:55
2
amare_1978
Amare Alemayehu Yohannes :
አሪፍ ትምህርት ነው!! እናመሰግናለን!!
2025-09-29 20:26:19
1
aminseifu
amin :
ባንኩ ከ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ዉጭ አላግድም ማለት ይቻላል?
2025-09-30 03:10:08
2
misbah12345788
ሚስባህ Misbah مصباح :
ፍርድ ቤት ያለአግባብ ካገደ ወዴት ሄደን ነው የምንከሰው
2025-09-30 15:48:21
0
solomonwoja
zola :
ማህበራዊ ዋስትና ማገድ ይችላል?
2025-09-30 03:23:15
1
user8011381952861
ሉባኮ :
አረ ስልክህን ላክልኝ
2025-09-29 14:25:03
1
tsebelufeleke
Tsebelu Feleke :
አመሰግናለሁ
2025-09-30 04:01:31
1
gezachewtola
[email protected] :
አደራጅ መ/ቤት እንዲከፈት ይፅፋል ። እንዲታገድ የህ/ስ/ማህበርን ማገድ አይችልም??
2025-09-30 17:23:43
0
abduslrow1w
Mark :
As wr wb አንዳንድ ደንበኞች ተጭበርብረን ነው እገዱልን የሚል ጥያቄ ያነሳሉ እሄ ከሕግ አንፃር እንዴት ይታያል?
2025-09-30 17:38:28
0
user98113672956022
Gwty :
ቋሚ ንብረት የሚያግደዉስ
2025-09-30 17:02:41
0
birhanu0914
birhanu :
ክቡር ጠበቃ የሞባይል /suspicious transaction ሲያጋጥም ብሩን በባንኮች ለ24 ስዓት እንዲታገድ ካለተደረገ ገንዘቡ የፍ/ቤት ትዛዝ እስኪመጣ ገንዘቡ ግብይት ይፈጸምበታል አይደል ከዚያም ገንዘቡ ህጋዊ ይሆናል?
2025-09-30 18:41:57
0
user4581656051936
እሱ ያውቃል :
የሁመራ ማናጀር በራሱ መብት ይሳብ ያያያል
2025-09-30 14:26:02
0
meharihailemichae
Mehari Hailemichael :
ፖሊስ?
2025-09-30 17:55:18
0
agmas.dessie
Agmas Dessie :
ለሌባ መንገድ እየሰጠህ ነው
2025-09-30 14:46:17
0
mgk1691
MGK :
ፖሊስ አይችልም አባቴ መረጃ የለህም ማለት ነዉ
2025-09-30 10:39:50
0
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About