@bernardo.payments: Started with ATMs, evolved into digital marketing and landed on payment processing. I didn’t have to reinvent the wheel, I just had to understand the fundamentals of the business before building a strong book of business that pays residually. 🤝 #business #entrepreneur #motivation #money

Bernardo | Payments Pro
Bernardo | Payments Pro
Open In TikTok:
Region: US
Monday 29 September 2025 23:19:56 GMT
512
12
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bernardo.payments, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ነሐሴ 7/2018 #አጋዕዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ  #ፆመ_ፍልሰታ_ማርያም_7ኛ_ቀን 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት #ሥላሴ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን #በሞቱ_ላዳነን_በትንሣኤዉ ላከበረን ለወልድ  ምስጋና እና ክብር ይሁንልን  👉  ስለ ሥላሴ ምስጢር የሚናገር ትምህርት ማለት ነው  አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን  ነው 👉  ሦስትነት ስንል እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው  ሦስትነት በስም በግብር  በአካል ነው 👉  በስም ሦስት ስንል ሦስት የተለያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው እነዚህም   የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም  አንዱ በሌላው ስም አይጠራም  ዘፍ.1፥2  ምሳ.30፥4  👉  በግብር ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ የአካል ሥራዎች አሉት ማለት ነው እነሱም መውለድና ፤መወለድ፤ ማስረፅ
ነሐሴ 7/2018 #አጋዕዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ #ፆመ_ፍልሰታ_ማርያም_7ኛ_ቀን 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት #ሥላሴ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን #በሞቱ_ላዳነን_በትንሣኤዉ ላከበረን ለወልድ ምስጋና እና ክብር ይሁንልን 👉 ስለ ሥላሴ ምስጢር የሚናገር ትምህርት ማለት ነው አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን ነው 👉 ሦስትነት ስንል እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው ሦስትነት በስም በግብር በአካል ነው 👉 በስም ሦስት ስንል ሦስት የተለያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው እነዚህም የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም አንዱ በሌላው ስም አይጠራም ዘፍ.1፥2 ምሳ.30፥4 👉 በግብር ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ የአካል ሥራዎች አሉት ማለት ነው እነሱም መውለድና ፤መወለድ፤ ማስረፅ "የአብ ወላዲ"፣"የወልድ ተወላዲ"፣"የመንፈስ ቅዱስ ሠራፂ" የሚሉት ሲሆኑ የአካል ግብር ይባላሉ መዝ.2፥7 👉 በአካል ሦስት ነው ማለት ደግሞ ለአብ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው። 👉 ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው 👉 መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው 👉 ስሞች ትርጉም 👉 ማለት አባት ማለት ሲሆን የሚወልድ፤የሚያሰርጽ ወይም የሚያስገኝ ያለ እናት ወልድን የወለደ፤ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ ነው 👉 ልጅ ማለት ሲሆን የሚወለድ ወይም ያለ እናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም የተወለደ ነው መዝ.2፥7 👉 ረቂቅ፤ ልዩ፤ ንፁህ; ከፍጡራን መናፍስት ሁሉ የተለየ ማለት ነው ኢዮ.26፥13 👉አለምን ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጡ አጋዕዝተ አለም ህይወታችንን በምህረት ቤታችንን በበረከት ይጎብኝልን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል ነሐሴ 7/2018 ዓ/ም

About