@mentalwellnes: #ስነልቦና #Depression #MentalHealthAwareness #የአእምሮጤና #Psychology

Mental Wellness የአእምሮ ጤና
Mental Wellness የአእምሮ ጤና
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 29 September 2025 23:38:28 GMT
107052
4498
249
2458

Music

Download

Comments

user5668398266380
አቤሜሌክ♑️ :
እያጨስኩ ነው ወላ የሰማውክ😁
2025-09-30 09:21:52
90
user1696311362534
ራሞፅ :
ስቅም ብቻ ነው ማጨሰው ችግሩ ቀን በቀን ነው ምቅመው
2025-09-30 12:50:58
29
user4147005022987
ተይ ስላት ባሰባት :
የትነው የሚገኘው
2025-09-30 18:28:24
0
elias.yonas
elias yonas :
አንዱ ሲጋራ ለማቆም ብሎ ማስቲካ ጀመረ ከዛ እሱም ሱስ ሆኖበት ለማቆም ሲጋራ ጀመረ😏😏
2025-09-30 12:34:52
15
hamruha16
ሐመሩሀ(ሐ) :
አቦ ስታወራ እንደውም አስታወስከኝ ሳልፈልግ ላጬስ ነው
2025-09-30 07:29:56
55
princehailate
hail.M :
መግዛት ለምትፈልጉ contact አርጎኝ
2025-09-30 07:56:47
8
danienhsz9j
DANI 🇱🇾 :
ሰላም ዶክተር የከበረ ሰላምታየ ይድረስክ👋 ፈልጌክ ነበር?
2025-09-30 01:39:13
3
user948048244115749
user948048244115749 :
ምንም አያስፈልግም እኔ 17 አመት አጭሻለዉ አሁን ግን ትቻለው
2025-09-30 17:47:33
0
sadatmohamed334
ሣዳት መሀመድ :
ሜሴንጀሩ ያልካት ነገር ገርመህኛል : 20አመት ሙሉ እያጨስኩ ነው: በነፃ ነምሰጠን ህክምና ፈጣሪ ይክፈልህ።
2025-09-30 07:13:11
4
yemane.beautisalon
yemane beautiful salon shashem :
የምር እኔም እያጨስኩ ነው የሰማሁክ ግን ፈጠጣሪ ይርዳን ነው ምለዉ
2025-09-30 12:10:54
15
saragirmaye250265
ሰይፈ ሥላሴ :
እኔ ሁሉንም ያልካቸውን ከነ ኪኒን ጨምሮ ለተወሰነ ጊዜ አግዘውኛል ግን መልሼ እጀምራለው አሁን ግን እምነቴን ጠበቅ አርጌ ስይዘው ይሄው ሁለት አመት ሞላኝ ወፍ የለም
2025-09-30 08:00:59
10
egziabherymesgen0
Egziabher Ymesgen46 :
ዶክተር ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ነው ምከታተልህ በጣም ነው ማደንቅህ ቀጥልበት እዚህ አውሮፓ እና አሜሪካ የምንኖር ሰዎች በ አብዛኛው ስራችን የሽፍት ነው የጥዋት የ ከሰአት እና የሌሊት የ እንቅልፍ ችግር አለ ኑሮ የተዛባ ነው በዚያ ላይ ቢራ እና ሲጋራ የተለመደ ነው ለ እንቅልፍ እና ምን ትመክረናልህ ?
2025-09-30 20:47:05
1
lidyagslasie
Lidya Gslasie :
manegnaw mastika yhonal
2025-09-30 09:15:45
0
zewdet
zewdet :
እናመሰግናለን ጥያቄ ግን አለኝ ዶኮተር ይቅርታ???የጫት እና የሺሻ ሱስ ላለበት ሰው ምን እናድርግ ታናሽ ወንድሜ በዚህ ሱስ ተነድፏል ታላቄን በመጠጥ ሱስ አጣሁት አሁን ይኼንን ሳስበው ያመኛል ምንው
2025-09-30 07:45:54
2
ezraayalkachew2
ezraayalkachew2 :
እናመሠግናለን
2025-09-30 08:51:30
2
muneworseid3
Ahmedin seid :
ጫትም እቅማለሁ ሽሻም እስባለው😳😳😳
2025-09-30 17:05:20
10
mamelove8779
money is power :
ኑ በውስጥ ልምከራቹህ እሱን ተዉት እኔ አቁሜለሁ
2025-09-30 19:19:05
0
jonboy2640
jonboy :
አሁን ከምሽቱ 3:47 እንዳጋጣሚ tiki tok እያየው መጣክልኝ በዛ ላይ እያጨስኩት ነው እባክህን ከዚ ህይወት አውጣኝ በዚ ልጅነቴ እነ
2025-09-30 18:52:05
0
osman_ab12
Osman :
እንዴ ምርቃና ያፈጥናል እየዘገየብኝ ተቸግሬ ነበር😳😳😳
2025-09-30 11:51:45
0
seid6192
seid :
doctor በአካል አለ እንዴ
2025-10-01 01:09:40
0
wwwfan61
EPCHLO🙇 :
አኔ ልጀመር ነው ደክተር አጭሲ አጭሲ የለኛል🥺
2025-09-30 12:53:02
0
shalomsola1
shalom :
ere ymech
2025-09-30 14:52:13
1
fmob7lwtwww.tiktok.com
LWT7 :
ሲያምህ ታቆማለህ......በቃ
2025-09-30 22:31:48
0
user93023932268238
ቤላ የማርያም ልጅ :
please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 help me!!! በእመ ብርሃን
2025-09-30 18:24:34
0
eley1233
Eley :
Allah yitebikih wendime 🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
2025-09-30 03:24:40
1
To see more videos from user @mentalwellnes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About