@hope.you.rich: #古川伊织 #古川伊織 #iorikogawa #夏 #美女

山河北岸富枫花
山河北岸富枫花
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 30 September 2025 02:14:04 GMT
2179
67
2
1

Music

Download

Comments

jcvelah
JcVelaH :
code please 😭😭😭
2025-09-30 02:30:42
0
To see more videos from user @hope.you.rich, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዛሬ አፈትልኮ የወጣ የብሄራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ሲንቄ ባንክ እጅግ በጣም የከፋ አደጋ ላይ መሆኑን ያሳያል። ሪፖርቱ በጣም ሰፊ ቢሆንም የተወሰኑ #ጉድ የሚያስብሉ እውነታዎችን ብቻ ጀባ ልበላችሁ።  1, 46.6% የሚሆነው የባንኩ ካፒታል የለም!!😳  በግልጽ እንደሚታየው ከሽያጭ በፊት ከተመዘገበው ካፒታል ውስጥ 46.6%, ማለትም ለግማሽ የተጠጋ ካፒታል ገና በተጨባጭ ከ Shareholderኦች አልተሰበሰበም።  ሆኖም ግን፣ ባንኩ ይህን ገንዘብ እውነተኛ እና በእጁ ያለ እንደሆነ በማስመስል ይጠቀምበት ነበር።  👉 በወረቀት ላይ ቢሊዮኖች ኖረዋል — በእውነተኛ ዓለም ግን ወፍ! 2,  ያለ ብሄራዊ ባንክ ፍቃድ በህገ ወጥ መንገድ 726.9 ሚልዮን ብር ከመጠባበቂያ(Preserve ) ላይ አንስቶ ካፒታሉ ላይ አካቷል።  3, የብድር ስትራቴጂው የ ልጆች መጫወቻ ነበር።  የተበላሹ ብድሮች (non-performing loans) ጤናማ እንደሚመስሉ ለማድረግ የተወሰኑት የ 1.26 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ብድሮች በየጊዜው ማሻሻያ እየተደረገባቸው ወይም የክፍያ ዘገባቸው እየተስተካከለ ልክ ብድራቸውን እየከፈሉ እንደሆነ አድርጎ ለማቅረብ ተሞክሯል። በዚህም የተበላሸ አሰራር ባንኩ ካመነው የ 2.05 ቢሊዮን ብር NPL ይልቅ ትክክለኛው የተበላሸ ብድር(NPL) መጠን 3.3 ቢሊዮን ብር ነበር። 👉የባንኩ ትክክለኛ የ NPL ሬሾም 10.6% ነበር፣ ይህም NBE ከሚፈቀደው ገደብ ጣሪያ (5%) በላይ እጅግ ከፍተኛ ነው።  4, የ ባንኩ Concentration Risk ከየትኛውም የኢትዮጵያ Medium level ባንክ በላይ ነው!  በቁጥር 20 የሚሆኑት ተበዳሪዎቹ ከባንኩን ጠቅላላ ካፒተታል 77.2% ይይዛሉ። 😳  5, የባንኩ CEO የ ኬኛ ቢራ ቦርድ አባል ናቸው!! 😳🤭  የባንኩ ፕሬዚዳንት ራሱ (በኩባንያው ኬኛ በቨራጅ አ.ማ. በኩል) ከባንኩ በቀጥታ ተበዳሪ ነበር። ይህም በቁጥር ብሄራዊ ባንክ ያረጋገጠው ብቻ 300 ሚልዮን ብር ለኬኛ ቢራ ሰጥቷል!!!🤑  ***************** ባጠቃላይ በየትኛውም የኢትዮጵያ ባንክ ውስጥ እንደ ሲንቄ ባንክ በአሰራርም ይሁን በሙስና የተጨማለቀ ባንክ የለም።
ዛሬ አፈትልኮ የወጣ የብሄራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ሲንቄ ባንክ እጅግ በጣም የከፋ አደጋ ላይ መሆኑን ያሳያል። ሪፖርቱ በጣም ሰፊ ቢሆንም የተወሰኑ #ጉድ የሚያስብሉ እውነታዎችን ብቻ ጀባ ልበላችሁ። 1, 46.6% የሚሆነው የባንኩ ካፒታል የለም!!😳 በግልጽ እንደሚታየው ከሽያጭ በፊት ከተመዘገበው ካፒታል ውስጥ 46.6%, ማለትም ለግማሽ የተጠጋ ካፒታል ገና በተጨባጭ ከ Shareholderኦች አልተሰበሰበም። ሆኖም ግን፣ ባንኩ ይህን ገንዘብ እውነተኛ እና በእጁ ያለ እንደሆነ በማስመስል ይጠቀምበት ነበር። 👉 በወረቀት ላይ ቢሊዮኖች ኖረዋል — በእውነተኛ ዓለም ግን ወፍ! 2, ያለ ብሄራዊ ባንክ ፍቃድ በህገ ወጥ መንገድ 726.9 ሚልዮን ብር ከመጠባበቂያ(Preserve ) ላይ አንስቶ ካፒታሉ ላይ አካቷል። 3, የብድር ስትራቴጂው የ ልጆች መጫወቻ ነበር። የተበላሹ ብድሮች (non-performing loans) ጤናማ እንደሚመስሉ ለማድረግ የተወሰኑት የ 1.26 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ብድሮች በየጊዜው ማሻሻያ እየተደረገባቸው ወይም የክፍያ ዘገባቸው እየተስተካከለ ልክ ብድራቸውን እየከፈሉ እንደሆነ አድርጎ ለማቅረብ ተሞክሯል። በዚህም የተበላሸ አሰራር ባንኩ ካመነው የ 2.05 ቢሊዮን ብር NPL ይልቅ ትክክለኛው የተበላሸ ብድር(NPL) መጠን 3.3 ቢሊዮን ብር ነበር። 👉የባንኩ ትክክለኛ የ NPL ሬሾም 10.6% ነበር፣ ይህም NBE ከሚፈቀደው ገደብ ጣሪያ (5%) በላይ እጅግ ከፍተኛ ነው። 4, የ ባንኩ Concentration Risk ከየትኛውም የኢትዮጵያ Medium level ባንክ በላይ ነው! በቁጥር 20 የሚሆኑት ተበዳሪዎቹ ከባንኩን ጠቅላላ ካፒተታል 77.2% ይይዛሉ። 😳 5, የባንኩ CEO የ ኬኛ ቢራ ቦርድ አባል ናቸው!! 😳🤭 የባንኩ ፕሬዚዳንት ራሱ (በኩባንያው ኬኛ በቨራጅ አ.ማ. በኩል) ከባንኩ በቀጥታ ተበዳሪ ነበር። ይህም በቁጥር ብሄራዊ ባንክ ያረጋገጠው ብቻ 300 ሚልዮን ብር ለኬኛ ቢራ ሰጥቷል!!!🤑 ***************** ባጠቃላይ በየትኛውም የኢትዮጵያ ባንክ ውስጥ እንደ ሲንቄ ባንክ በአሰራርም ይሁን በሙስና የተጨማለቀ ባንክ የለም። "ሲንቄ" የሚል ታላቅ ስም ይዘው አስገድደው የ ህዝብ ገንዘብ እየሰበሰቡ እንዲህ የግለሰቦች ንዋይ ጥም ማርኪያ እና መጠቀሚያ ሲያደርጉት ማየት ያሳዝናል። ሲንቄ ባንክ እንደ COOP ፣ ገዳ ፣ አዋሽ እና ኦሮሚያ ባንክን የመሳሰሉ የህዝብ ባንኮችን ጠንካራ ስራ የሚኮንን፤ ለአመታት የገነቡትን አቅማቸውን ለማቀጨጭ የሚጥር የማፊያ ስብስብ ነው። እውነት ነፃ ታወጣለች!! ✍️✍️ Crown Z Don

About