Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiotimes5: የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኳታርን ይቅርታ ጠየቁ ++++++++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ | የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው በዶሃ የሃማስ መሪዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በኳታር ዜጋ ለፈጸመችው ግድያ ኳታርን ይቅርታ ጠየቁ። ኔታንያሁ የኳታርን ሉዓላዊነት በመጣስ ለፈጸመችው ድርጊት የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን ቢን ጃሲም አልታኒን ይቅርታ ጠይቀዋል። እስራኤል ዳግም እንደዚህ አይነት ጥቃት እንደማትፈፅም ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ማረጋገጣቸውን አልጀዚራ ዘግቧል። የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን ቢን ጃሲም አልታኒ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ በተገናኙበት ወቅት በጋራ ባደረጉት ጥሪ ይቅርታውን እንደተቀበሉ ዘገባው ጠቁሟል። እስራኤል በሴፕቴምበር 9 በዶሃ እየተካሄደ ባለ የተኩስ አቁም ድርድር ወቅት በሃማስ መሪዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት ቢያንስ አምስት ዝቅተኛ የሃማስ አባላት እና አንድ የኳታር የጸጥታ ባለስልጣን መግደሏን ዘገባው አስታውሷል። በአማን ረሺድ ++++++++++++++++++++ Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #ጋዜጣ_ፕላስ #እስራኤል #ኳታር
🅴🆃🅷🅸🅾 🆃🅸🅼🅴🆂
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 30 September 2025 06:09:10 GMT
15530
237
7
6
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user5392054958173 ያለው ላይቀር 🤩 :
ወግሮ ሲያበቃ ይገርማል አይ 😁😁🤣🤣🤣🤣
2025-09-30 06:58:56
3
BiRTUKAN Daf :
ወ ሬ 🤣🤣🤣
2025-09-30 07:01:37
0
لينا 🌳 :
😂 😂 😂 😂
2025-09-30 08:21:32
0
ROMAN RENGS 🌹 :
inameseginalen
2025-09-30 09:25:03
0
11demse mengsha :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-30 10:02:56
0
እሮዛ :
😂😂😂
2025-09-30 11:17:11
0
ልኑር.❤❤❤..በራሴ💙💙አለም🔐🇪🇹🇶🇦 :
ሠላምይሻላል...ሰላምለስደተኞች...በየላችሁበተ.ፈጣሪይጠብቃችሁ😢😢😢😢
2025-09-30 12:07:49
0
To see more videos from user @ethiotimes5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Crazy how much this cast means to me already 💗💗I’m manifesting this🕯️#BookTok #boysoftommen #boysoftommenseries #shannonlynch #johnnykavanagh
Keramik 50x50 dengan motif kombinasi andesit dan koral cocok untuk teras dan garasi MODERN KERAMIK JL VETERAN SELATAN NO.31 & 35 MAKASSAR 0823-4568-0811 #modernkeramik #tokobangunanmurah #tokobangunanmakassar #keramikaestetic #tokokeramikmakassar
nascar has issued penalties today.
Đến giờ chị ta múa rồi 🔥 #GenshinImpact #genshin #raidenshogun #raidenei #raidenshogungenshinimpact
Kaka cantik dari Karawang ke Cikarang 😍#4upage #fy #fyp #tranding
Need followers please follow me 🙏 please please please please please please 🙏🙏🙏🙏 #viral #pashtosong #tiktok #pleasegoviral #unfreezemyaccount🙏✌️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy