@ja_nbo: #ግሸን_ደብረ_ከርቤ🙏🙏 #ማርያም #ethiopian_orthodox_tewahedo🇪🇹 #ጃnbo #CapCut

ጃ-𝐌𝐁𝐎 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗶𝗲𝘀
ጃ-𝐌𝐁𝐎 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗶𝗲𝘀
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 12:28:56 GMT
65277
13921
93
3136

Music

Download

Comments

zmaretewahdo1
✝️ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ✝️ :
ስለወንድ አንቺ ማርያም ስራልን
2025-10-03 15:33:44
47
adonyas008
Adonyas :
ግማደ መስቀል አይባልም ብርሀነ መስቀል ነው ሙሉ (ያልተጎመደ)መስቀል ነው ያለበት ም መሰቀለ እግዚ ነው። ለሁሉም ጊዜ አለው በጊዜው ይገለጣል።ገ/እ/ር ነኝ።
2025-09-30 19:52:22
41
dase3154
dasse21inate :
እናቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤🙏
2025-10-02 06:46:30
21
yisihak040
😃😃😃😃 :
አረ በማርያም ሜታ አቦንም ስራልን ለጥቅምት በዓላቸው አደራ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-30 13:06:09
16
ribkayoh
እንዝርት :
ቃለ ሕይወት ያሰማልነ
2025-09-30 14:15:34
13
mareyam1821
@abela abelo✝✞✟❤ :
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም
2025-10-01 01:17:26
8
erkyihun19
@እርቅ ዘአስኮ ደብረ ገነት ዲ/ን :
🥰🥰🥰🥰 ግሸን ማርያም!!!
2025-09-30 17:21:37
8
abenea12
Abenezer Fiseha :
እንዲወርድ ብታደርገው ምን አለበት
2025-10-01 04:35:36
6
ja_nbo
ጃ-𝐌𝐁𝐎 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗶𝗲𝘀 :
ሀሞት የጠጣበት "ፅዋ" የሚለው የስህተት ገለፃ በመሆኑ ሀሞት የጠጣበት "ሰፍነጉ" ብላቻሁ አቃንታችሁ እንድትሰሙት ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏
2025-09-30 16:29:19
6
birshcosmo
birhan cosmetic :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-10-01 10:42:04
5
amanueltl
amanka :
የሚገርም አነጋገር
2025-09-30 18:36:54
5
livarpool02
سيساي :
ስለ ወንድ አንቺም ስራልን 🙏🏻
2025-10-08 08:23:19
5
behailuteferi171
behailuteferi171 :
ግማደ መስቀል የሚባለው በስተት ነው አባቴ
2025-10-04 00:15:18
4
.lyric263
d̺i̺b̺e̺ 2̺2̺ :
ሜታ አቦን ስራልን pls🙏🙏🙏🙏
2025-09-30 18:58:51
4
amanuel_4821
አማኑኤል040821 :
ግሸን ማርያም❤❤❤
2025-09-30 16:18:00
4
user20328726180183
mama :
እግዚአብሄር አብ ቤተክርሰቲያን የጌታችን ግማደ መሰቀል በተራራው ላይ ይባርካል መታደል ነው
2025-10-01 00:17:02
4
one_orthodox1
one orthodox :
አጼ ላልይበላ በ 11ደኛው እንጂ በ14ተኛው ክፍለ ዘመን አልነበሩም
2025-10-04 11:13:09
3
user4347737980708
ወይኩን ፍቃድከ :
በርታልን ቀጥልበት
2025-10-01 12:28:35
3
tsehay28
user7355094480538 :
እግዚአብሔር ይስጥልን
2025-10-01 13:23:41
3
ya_arsema
Meron_Dawit💖 :
ወንድሜ ስለ ወጨጫ ማርያም ስራልን እባክ🙏
2025-10-01 04:31:53
3
tewahdo1624
ገብረሰንበት ዘተዋሕዶ :
@Adonyas:ግማደ መስቀል አይባልም ብርሀነ መስቀል ነው ሙሉ (ያልተጎመደ)መስቀል ነው ያለበት ም መሰቀለ እግዚ ነው። ለሁሉም ጊዜ አለው በጊዜው ይገለጣል።ገ/እ/ር ነኝ።
2025-10-15 10:52:43
3
etse24m
ETSE :
እግዚአብሔር አብ
2025-10-02 12:18:20
3
user6007679826761
beza mekonnen :
ፄደንያ ማርያም ስራልን ተው
2025-09-30 19:23:35
3
naodthegreat1gmail.com
Eleskindros :
ሀሞት የጠጣው በፅዋ ነው እንዴ😳
2025-09-30 16:19:35
3
tilahun060
Eliyam&Eliyana :
ለደጇ ያብቃን
2025-10-11 17:36:09
2
To see more videos from user @ja_nbo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About