@selaminata: #foryou #habeshatiktok #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

Selam T
Selam T
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 13:05:46 GMT
11522
578
52
14

Music

Download

Comments

miss4715
𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐥𝐨𝐯𝐞😜 :
ልንገራቹ 3 አመተ ሙሉ ይቅርታ ጠይቆኝ አያውቅም ነበር እናም ትላንትና ነብር ስሆንበት ይቅርታ ጠየቀኝ እና ይቅር ልበለው ወይስ ልተው ምን ትሉኛላቹ😳
2025-09-30 14:36:43
0
hermonbalcha
Hermi China 🇨🇳 :
When people show you who they are the first time trust them . Run away
2025-09-30 13:56:24
13
user1558575407887
user1558575407887 :
እንዳት መለሽ
2025-09-30 22:24:12
0
saidyenenesh
yenenesh :
እረ ፋቺው በግዜ ለወደፊቱ ሂወትሽ አሁን ነው መቁረጥ
2025-09-30 13:14:55
3
meserethailu0
Meseret Hailu :
ንኪው
2025-09-30 14:55:42
4
user278235
serome :
ፍርድ ቤት ብታቆመው እራሱ ከሶስት ሸ በታች አይቆርጥም።አትግቢ። ለሱ ቁርስ ምሳ እራት ከምታስቢ ዘና ብለሽ ኑሪ።
2025-09-30 14:45:09
2
user1499259855627
Hani :
ቆስቁሽው አትመለሺ አመል አይለቅም 1ናው የምትኖራው የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
2025-09-30 13:32:04
18
kuruortodox
Ethiopiawit :
አምልጭ ውዴ እንዳትመለሺ🥰🥰
2025-09-30 13:44:38
6
selam5713
selina :
ዬምን ይቅርታነው ሒወት ይቀጥላል
2025-09-30 19:35:33
0
yoride.yoride
yo :
😂😂😂😂ሆሆሆ ለነፍሷ ነውንዴ የምትኖረው😡
2025-09-30 14:25:34
9
ethiomaki
🦋Kal🦋 :
ቆስቁሽው ውዴ አመል መቼም አይለቅም
2025-09-30 19:59:47
0
yostiayni1
ayni yosti :
የኔ እናት ወንድ ልጅ አንዴ ልብሽን ካወቀ መጫወቻ ነው የሚያደርግሽ እንዳትመለሽ የኔም ታሪክ ልክ እንዳንቺ ነው ከቤት ከወጣው 1ወር ሊሆነኝ ነው ልጄን ብሎ እንኳን አልደወለም እንደሌላ ቀን ሽማግሌ ትልካለች ብሎ እየጠበቀኝ ይሆናል እኔ ግን ልጄን ትምህርት ቤት አስገብቼ ስራ እየፈለኩ ነው
2025-09-30 15:52:16
2
soyame45
soyame :
አምልጪ እህቴ! መልካም የነጻነት ጊዜ💪
2025-09-30 15:17:44
9
bety57116
bety :
ቆስቁሺው ይየው ነገም ያው ነው
2025-09-30 18:28:03
0
yasminmuhammed35
Yami :
እሷ ለኖረችው የኔ መናደድ ደሞ ምከሩኝ መከራ ካልመከረሽ እኛ ምን እናርግሽ
2025-09-30 19:26:05
0
betelhemgetahun8
Betty 😘 :
run away sis
2025-09-30 17:43:27
0
airtalie
ELSA Pharmacy :
አረ ሰው አይደለም ማሰብም አይጠበቅብሽም ቆስቁሽው
2025-09-30 16:14:10
0
user478603136013
user478603136013 :
ከሱ ጋርም ሆነሽ ምንም የለሽም ዱላና ስድብ ነው አይደል ትዳር ፍች ማለት ከባድ ነው ግን አትመለሽ አሁን ይቅርታ የሚልሽ ልብስ የምያጥብለት ሆዱን የሚሞላለት አቶ ነው ቤተሰብ ጋር ልጆችሽን አስምጭና ስራ ስ ሪ
2025-09-30 16:11:06
0
netsi1542
Netsi :
Amlici beyat
2025-09-30 17:37:11
0
betigebre1
betigebre1 :
ቆስቁሽው እንዳትሸወጂ 20 አመት ችዬ ችዬ ለውጥ የለም አሁን በሰላም እየኖርኩ ነው
2025-09-30 17:57:38
2
meharimehari695
Mehari :
ባርነት ከፈለለገች ትግባ
2025-09-30 18:02:05
0
sosit.kobo
sosit kobo :
ከተመለሽ ይገልሻን
2025-09-30 16:00:25
0
netsi.bonda0
ነፂ ቦንዳ :
ወደኃላ እንዳትመለሺ የኔ እህት ለትንሽ ጊዜ ብትቸገሪ ነው ታልፊዋለሽ ካተመለስሽ ግን ለህይወትሽም ምትሰጊበት ነው ሚሆነው የባሰ ነው ሚንቅሽ ለልጅሽም አንቺ ስትኖሪለት ነው
2025-09-30 16:40:02
3
habiti_sinta
habel abiy :
በፍፁም እንዳትመለሺ።
2025-09-30 15:42:07
0
kedi04883
kedi :
እዳትመለሽ በፍፁም
2025-09-30 15:19:23
3
To see more videos from user @selaminata, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About