@meazinaaa: ይሄ መዝሙር 🥺🥺🥺@Yitbarek Tamiru @Mery surprise &gift planerሀዋሳ my📷@Hela surprise&event organizer

meazina
meazina
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 13:51:04 GMT
385152
18312
1076
2527

Music

Download

Comments

bkevchargesolution38115
BK EV-CHARGING SOLUTION :
የዝሙት መንፈስ
2025-09-30 19:00:23
656
liz__653
Liz ✝️ :
ሰው ጭንቅላቱ ሲበሰብስ በሰውነቱ ቅርፅ ማሰብ ይጀምራል እንስሳነት እንለዋለን 😏
2025-10-01 19:29:32
379
robaman19
R.O.B.E.R.A. 💎 :
ምን ያሬጋል ጋብናዉ የ ኤኔትሬ ነዉ😀
2025-09-30 21:01:28
103
babayejesus
Bante yeshua 🙌 :
ዘፈኑ ቦታውን ስያገኝ 😂
2025-09-30 16:49:16
128
creator.insight.wu
ክብር #በኢየሱስ# :
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን (ማረን አባ)
2025-09-30 18:04:11
159
beryy249
Berry249 :
ለዘፈኑ ሞደል ተገኘ ነው ነገሩ?
2025-10-01 06:23:04
81
mulu0387
mulu :
መዝሙሩ በዚ ሁኔታሽ ለምን አስፈለገ ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን ይቅር ይበልሽ::
2025-10-16 21:04:32
8
nika369666
ንቃ Nika :
እህቴ ኢየሱስን እመኚ ትድኛለሽ ካለሽበት እስራት የሚፈታሽ እሱ ብቻ ነው
2025-10-01 10:57:45
33
mar67813
mar :
ያምራል ብለሽ ብቻ እንዳይሆን አላየሽ😳😳😁😁😁😁
2025-10-02 16:32:09
19
mesi451
moni :
እሺ ታምሪያለሽ ግን እግዚአብሔር ፍሪ ጌታ በዚህ አይከብርም
2025-10-19 15:49:47
16
pupemichael121
ናዝራዊት :
የፈለግሽው የሰውነትሽን ቅርፅ ማሳየት እስከሆነ ድረስ መዝሙሩን ተይው ፕሊስ
2025-10-25 23:28:21
10
odonga
ይርጉ የተስፋ🇪🇹 :
ያደለው መንገድ ላይ ስለጌታ ማዳን ይመሰክራል አንቺ ግን.... ማስተዋሉ ይስጥሸ
2025-10-16 13:03:08
9
saricho285
saricho❤🫶🎚️🫶 :
ሥራሽ ይፍረስ😭😭😭😭
2025-10-02 06:43:42
10
yaya_yabi7
የአብ-ስራ :
ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያቁም እና ማሰብያ ጭንቅላት ስጣቸዉ
2025-10-01 11:39:47
27
rasteferi11
ተፈሪ መኮንን :
በመዝሙር መቆላት አይከብድም?
2025-10-01 11:27:30
53
tsega.192
Tsega @19💝 :
የምር እኔ አይመችኝም
2025-10-18 19:26:35
5
demama018
demama hay :
መዝሙር ይቅርብሽ !!
2025-09-30 13:58:40
38
dige.wagiso
Dige A. Wagiso 🇪🇹 :
መዝሙር አልሽ?😒 እሺ ጌታ ልብን ያያል ብለን አልፈናል👀
2025-09-30 15:47:51
62
prophetandu
singer prophet andarge :
ግን እነዚ ሴቶች እኛን ጴንጤዎችን አይወክሉም ኢሄ የኛ ስርአት አይደለም
2025-10-26 00:15:32
5
k.a.c.h.u.u
A B D 1 ☦️ :
የ አር ታንከር 😭
2025-11-01 18:19:00
9
efrata316
Efrata🦋 :
እንደሀሳብ ዘፈን ሲሆን መዝሙር ለጌታ ነዉ እንጂ ለአንች አደለም😏
2025-10-20 05:59:10
5
je.nafi22
JACK🇯🇲 :
የዝሙት መንፈስ🙏
2025-10-01 03:56:02
17
eyukas.isuzu
Eyukas The Best Mechanic🫵 :
በወንድ ይለቅ 😝
2025-10-01 19:12:29
8
brook_emiru
༗ :
Besmam, ezi lay tenish gabina setosh behon 👏
2025-10-01 10:56:37
6
To see more videos from user @meazinaaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About