@zsewasw1: መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏 #fyp

Zsewasw/ዘሰዋስው
Zsewasw/ዘሰዋስው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 15:04:55 GMT
243896
23263
319
2937

Music

Download

Comments

big_5055
ቤን ጂ :
ንሰሐ ግቡ ህይወታቹ ይስተካከላል 🙏
2025-10-19 15:32:48
152
12nevergivup
𝑛𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑔𝑖𝑣 𝑢𝑝👌 :
በናትህ ወንድሜ ኣግዘኝ ምን ብየ እንደምልክ ኣላቅም ብቻ ከሃይማኖቴ የራቅኩ ነኝ እና ወደ ሃይማኖቴ እንድመጣ ኣግዘኝ/ኙ ብቻ.....ከቻል በውስጥ ኣውራኝ🙏🙏🙏
2025-10-30 20:21:54
5
abrehamwerku
ሊቨርፑል ብቻ :
በማርያም አበረታቱኝ ንሰሐ ልገባ ነው
2025-11-18 15:56:16
5
belynesh.fentewn
Belay :
እንወድሀለን በጣም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
2026-02-05 12:49:14
2
anmaw.mekonen
ጎጃሜው :
እስኪ ፎቶ ላክልኝ ዳዊት ልገዛ ነበር ትንሹ 400አሉኝ ትልቁ 500አሉኝ ምኑ ነው ሚለየው በፈጠረሕ ንገረኝ ላይክ አድርጉ እንዲመልስልኝ
2025-10-09 19:41:25
48
itz_yishak0
ኦዚያን :
ውዳሴ ማርያም የእለቱን ከደገምን በኋላ መዝሙረ ዳዊት መድገም እንችላለን
2025-10-01 20:09:12
22
kedm20
Kedmአለም :
ሁላችሁም የምታስተምሩት የተለያየ ነው
2025-10-27 06:28:03
2
belaybelete
እረ በላይ ሰዉ አትመን :
እእእእእ መግቢአ ላይ ያልከዉን ሰራልን ፊት ታጥቦ ቅዳሴ መግባት አይቻልም ነዉ ያልከን አልገባኝም
2025-10-04 11:25:42
3
user3055721146008
addis :
ተመስግን አምላኬ 🙏🙏🙏
2025-10-29 16:13:33
4
lwam272
Lwam 99 :
ወንድሜ ዉዳሴ ማርያም ብቻ ነው ያለኝ አና መዝሙረ ዳዊት ስጠኝ በናትክ ወደ ቤቱ መቅረብ አፈልጋለው 🙏🙏
2025-10-16 19:37:50
5
m.a.ylave
የገብርኤል ልጁ 19🙏❤ :
አመሰግናለሁ በጣም❤️❤️🥰🥰
2026-02-15 10:26:18
1
alem.mehari17
Alex 2127 :
ኣመሰግናለሁ ቃለሂወት ያሰማልኝ🙏
2025-09-30 18:36:22
6
yidenekihiale
1616161616 :
መዝሙረዳዊት የማታ ንገረኝ በማርያም ምግብ ተበልቶ የምፀለይ
2025-10-04 18:47:47
5
mommy518
mummy :
ወንድሜ ለቅዳሴ ሶንሄድ ፌታችን እና እጃችነ መታጠብ የለብንም ንገአኝ እዳታልፈን
2025-10-01 14:03:47
3
lesen2121
እናቴ ህይወቴ :
ዋጋው ስንት ነው ግን እስኪ በፈጠራችሁ ግዙልኝ ብዙም በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለሁም እመብርሃን ትርዳኝ
2025-10-01 10:16:18
11
tsegaye.fseha6
Tsegaye Fseha :
የማታ ፀሎትን ብትነግረን እባክ
2025-10-02 10:06:04
4
user8382403968694
N@hom :
ቃለሕይወት ያሰማልኝ
2025-10-07 15:10:00
2
emuye044
emuy044 :
እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ነገር ነው የመለስክልኝ ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
2025-10-01 17:59:20
3
liyagebremariam
Cail :
Thank you 🙏🏽 the last part is confusing. Which prayer is the Giez one in Amharic version? And What is tselote himanot? Please 🙏🏽
2025-10-01 01:07:00
2
tsitsi297
Tis የልደታ :
ከውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ነው መቅደም ያለብን ማለት ነው
2025-10-25 16:08:41
2
no..way..out_
abiti :
መዝሙረ ዳዊት ቃላት ያልተገደፈ የየትኛውን ህትመት እንግዛ?
2025-10-03 08:23:42
3
user4628610499249
Eshetu Bayilyegn :
መዝገበ ጸሎትና መዝሙረ ዳውይት ልዬነት አለው ወይስ የለውም
2025-10-01 17:11:17
2
workuakalu
Worku Akalu :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2025-11-02 07:27:04
1
ayenalem18
ayenalem18 :
እኔ ግንየዘወትር ፀሎት ውዳሴ ማርያም የእለቱ አንቀፀ ብርሀን ይወድስዋ መላእክት ውዳሴ አምላክ ስይፍ ስላሴ ነው ትክክል አደለሁም አርመኝ ባክህን።
2025-11-14 12:32:46
1
aman.coffee6
aman coffee :
ቃል ይወት ያሰማልን
2025-10-27 14:11:09
1
To see more videos from user @zsewasw1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About