@drlilyyohannes: "Yellow spot on the white of your eye? 👀 It’s called pinguecula—usually harmless, but caused by sun, dust, and dryness. Protect your eyes! 😎✨ #pinguecula #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eyehealth #viral

Dr Wengelawit(Ophthalmologist)
Dr Wengelawit(Ophthalmologist)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 17:20:06 GMT
2617874
48094
1579
8403

Music

Download

Comments

mti559
mntamr :
መፍትሄውን ንገርኝ አትለፊኝ ወብረሽኝ አርጊ አሉኝ እኔደሞ ፈራው
2026-10-24 11:12:38
1
abirham046
አብርሃም ያእዛንያ 2ኛ ነገ 25፣23 :
ዶክተር እባክሽ የኔ በጣም ቀይ ነገር እብጥ ያለ አለኝ ያቃጥለኛል፣ይቆረቁረኛል መፍትሔ ካለው እባክሽ አንች ጋር እንዳልመጣ ሀገሬ እሩቅ ነው እባክሽ አትለፊኝ🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 18:54:37
3
captive.for.jesus
captive for jesus 🙌 :
a.a kehone workshope seratenga kefelegsh alen and lens and frame
2026-10-07 07:01:21
1
ebro.hussen4
ሒክማ ይመር :
ዶክተር የልጄ አይን እንደዚህነው ግን ሀኪሞቹ አላርጅክነው አሉኝ ጠብታ አዘዙልኝ ልጠቀመው ወይስ ልተወው በፈጠረሽ ንገሪኝ እናየተለያዩ ምግቦች ሲበላ ለምሳሌ ቸኮሌት እናፕላፕሌት ሲጠቀም ይቀላል ያብጣል ቶሎንገሪኝ በናትሽ
2026-08-15 07:58:20
0
anta091008
Anteneh አውግ :
Dr. you didn't answer my question.why ? why? ማንን ልጠይቅ ታዲያ. ፊክሽን አይደለም
2026-01-02 14:57:20
0
yordifsha
yordi🦋🦋 :
ይሄስ
2026-08-07 12:32:02
2
01061986g
Gech ♍️ :
pls tell me what can I do more
2025-10-03 10:52:13
9
zuhur_19
@zuhur_🌺 :
የተናገርሽው ሁሉ ለእኔ ነው ወላሂ ህክምና አለው
2026-08-20 12:56:25
1
marshet018
marshet :
2025-10-01 18:41:52
8
maredire2
ማራናታ :
ይሄስ እስቴጅ
2025-11-07 16:34:34
8
hamertakele6
hamertakele6 :
ያለብንስ በምን ይለቃል የኔ ውድ
2025-10-02 08:41:55
9
argawyehale
ሰው ሁን :
እናመሰግናለን ክበሪልን
2026-05-19 10:13:01
1
lifeofdriving1
lifeofdriving1 :
2025-10-01 03:54:36
6
gos368
User 21 :
ጥቁሩ ክፍል ላይ ጥቁር ጣል ካረገበትስ ዶክ
2026-07-19 13:09:48
1
zekizak41
moon🌙 :
የስልክ ጨረር አያመጣም?
2025-10-01 11:21:38
7
aniley102
Anu :
ይሄስ
2026-08-14 16:35:59
0
kidiye2116
Hail@ ye Mariam :
ሰለ አይን ሌንስ ንገረን
2025-10-01 05:16:53
6
bayeliegn
bayelign :
እውነትነውእኔምአለብኝ በጣምይቆረቁርኛል
2025-10-01 06:10:41
6
walido411
walido :
እውነት ነው ዶክተር ለ eye floater ምን መፍትሄ ትሰጭኛለሽ በቅርቡ ነው የተከሰተብኝ ምክንያቱን ሁላ አላወኩትም ግን ቸክ ተደርጌ ምንም አይነት ችግር የለውም እንደውም አሁን ላልሽው ለፀሃይ ብርሃን እና አቧራ ተጋላጭነት ስላለብህ ብለው ኖርማል ታዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው ግን ፍሎተሩ ግን በጣም ይረብሻል መፍትሄ ብትነግሪኝ
2025-12-04 17:54:53
1
yesakdubay
yisake dubay :
wwww
2025-11-11 19:39:47
1
mariyamenate669
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም✝️❤ :
የኔም ትንሺ እየጀመረኝ ነዉ ምን ላርግ
2025-12-21 13:02:14
2
abdu_akmel1
user7001081450284 :
Hi Dr. እንዴት ነሽ ስራ አሪፍ ነው? የተከበርሽ ዶክተር ስሜ Abdi ይባላል የ25-27 እድሜ ወጣት ስሆን የቀኝ አይኔ ራቅ ያለ ነገርን አጥርቶ የማየት ችግርና ስልክ ስጠቀም በትንሹም ቢሆን እምባ ነገር የማነንባት ምልክት አስተዋልኩኝ
2025-12-17 07:56:47
1
eldana.teklu
Eldana Teklu :
እግዚያብሄር። ይጠብቅልኝ። እድሜና ጤናይስጥልኝ
2026-02-07 12:46:40
1
hanahanaamen1
hany queen :
hi
2025-10-21 19:13:14
1
esmi.esmail
❤ እስማኤል ረቢኧ :
በሁለቱም አይኔ ነው ።መፍትሄው ምንድ ነው
2026-02-07 12:14:03
1
To see more videos from user @drlilyyohannes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About