@salitemhretmedia: ✨️ ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተምህረት✨️ እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቤ: ለብዙኃን ማርያምና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዚህች ዕለትም የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በደብረ ከርቤ ግሼን ማረፉን አስበን በዓልን እናከብራለን። ይኸውም ደጉ አፄ ዳዊት በሠይፈ አርዕድ የተጀመረውን ጥረት ቀጥለው በኃይለ እግዚአብሔር አሕዛብን አስደንግጠው እመ ብርሃንንም በጸሎት ጠየቁ። የአምላክ እናትም ረድታቸው ቅዱስ ዕፀ መስቀሉን ከኩርዓተ ርዕሡ ወንጌላዊ ቅዱስ ሉቃስ ከሳላት ምስለ ፍቁር ወልዳ እና ከብዙ ንዋያተ ቅዱሳት ጋር ተላከላቸው። እርሳቸው መስከረም 10 ቀን መስቀሉን ተቀብለው በዓሉን በተድላ አክብረው በመንገድ በ1396 ዓ/ም ዐርፈዋል። ኑ በዐሉን አብረን እናክብር copy link share guys🫶 #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ደብረ ምጥማቅ ሚዲያ
ደብረ ምጥማቅ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 03:05:08 GMT
1663
329
9
59

Music

Download

Comments

tadeleredman
Tadele M Redman :
እንኳን በህይወት እያለው አይደለም ሞቼም ከእስዋ አልወጣም ✌
2025-10-01 04:12:05
2
afomiya28
Afomi ነኝ የሰአሊተምህረት ልጅ :
🥰🥰
2025-10-03 05:24:48
3
yabina_7
yabi🦋 :
🙏🙏🙏
2025-10-01 03:25:59
3
i_am_yibe
уιвє :
🥰🥰🥰
2025-10-01 03:09:09
3
bemni_z
Bemni :
🙏🙏🙏🙏🫶🫶
2025-10-01 03:08:47
3
beki2667
Beki :
🙏🙏🙏🙏
2025-10-02 18:59:41
1
bete__maryam21
ቤተ-ማርያም :
🥰🥰🥰
2025-10-01 04:59:45
2
herany2721
tseday :
🥰🥰🥰
2025-10-03 11:45:46
0
To see more videos from user @salitemhretmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About