@kinglalibela3: 👉ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም በአሁኑ ወሎ ዞን፣ አምባሰል ወረዳ ውስጥ ግሸን ተራራ አናት ላይ የምትገኝ ቤ/ክርስቲያን ናት። ለዚች ቤ/ክርስቲያን መግቢያ አንድ መንገድ ብቻ ነው። እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ይች ቤተ ክርስቲያን በየዘመኑ የተለያየ ስያሜን አግኝታለች። ከአጼ ድልናአድ ዘመን (866 ዓ.ል) እስከ 11ኛው ክፍለ ዘመን በአሁኑ ስያሜ (ደብረ ከርቤ) ትታወቅ ነበር። በ11ኛው ክፍለ ዘመን አጼ ላሊበላ ከቋጥኝ ድንጋይ ፈልፍለው እግዚአብሔር አብ የተሰኘ ቤ/ክርስቲያን በዚሁ ቦታ ሲያሰሩ ደብረ እግዜአብሔር በሚል ስም ታወቅፕች። ብዙ ሳይቆይ ግን ደብረ ነገስት ተባለች። በ1446 አጼ ዘርአ ያዕቆብ ግማደ መስቀሉን በዚህ ስፍራ ሲያርፍ ደብረ ነገስት መባሏ ቀርቶ ደብረ ከርቤ ተባለች። በዚህ ጊዜ የነበረው የቤ/ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ መምህረ እስራኤል ዘ ደብረ ከርቤ ይባል ነበር። አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ግማደ መስቀሉን ይዘው እየገሰገስገሱ ስለመጡ በግዕዙ "ገሰ" ወይም በአማርኛው "ገሰገሰ" የሚለው ቃል ለቦታው ስያሜ ሆነ። በዘመናት ሂደት ገስ ወደ ግሸን የሚለው ስያሜ ተዛወረ። አካባቢው በዚህ ስም ታወቀ። ግሸን ደብረ ከርቤ#ግሸን⛪️ደብረ⛪️ከርቤ🙏🙏 #ኦረቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለአለም_ትኑር #tiktokethiopiaorthodoxthwahido @ሶቅራጥሰ @Bezi🦋 @gigi🧚♀️
👑 KING LALIBELA 23
Region: GB
Wednesday 01 October 2025 06:15:08 GMT
Music
Download
Comments
Bezi🦋 :
21 🕯️🥰
2025-10-01 08:35:36
2
𝗼𝗻𝗲 𝗱𝗮𝘆🟢🟡🔴𝗙𝗔𝗡𝗢🔥 :
🥰🥰🥰ብሰማው የማይሰለች ታሪክ በረከቱ ይደረብን
2025-10-02 09:58:50
3
@abrish0089 :
21እናቴ🙏🙏🙏
2025-10-01 13:50:43
2
Gech Abi :
ለደጅሽ ያብቃን።
2025-10-04 00:05:12
2
የፈራ ይመለስ :
21እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 14:58:39
1
Shambel Asaye :
21እናቱ
2025-10-02 13:48:05
1
Getaneh Endale :
21እመብርሀንእናቴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-10-03 18:53:49
1
አለምነሸሰከ ዉደ :
🙏🙏🙏
2025-10-03 12:22:42
2
ayni :
🥰
2025-10-03 09:23:33
2
ሰብልዬ አጣዬ ማይ ሸዋ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
2025-10-03 01:05:15
2
463469 :
🥰
2025-10-02 09:51:06
2
kechin yabatu lj💚💛❤️💪 :
🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 18:10:51
2
ምንትዋብ👸ማያ🌬️🦋 :
🙌🏽🙌🏽🥰
2025-10-02 03:48:37
2
ፀዲ የማሪያም ልጅነኝ 2127💒💚💛❤ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-01 08:04:14
2
ግድርድሯ ጎንደሬ ነኝ ካፄወቹ አገር✊ :
🥰🥰🥰
2025-10-01 07:46:06
2
user2519280037546 genet yemika :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-03 21:58:16
2
ዝናሽ :
🥰🥰🥰
2025-10-02 19:55:56
2
gigi🧚♀️ :
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 08:38:13
3
S/A ssss :
😂
2025-10-01 19:28:43
2
@abeba :
🥰
2025-10-01 18:01:03
2
ትግሥት :
🥰🥰🥰
2025-10-01 12:53:56
2
zehara :
🤲🤲🤲
2025-10-01 11:32:01
2
zehara :
🙏🙏🙏
2025-10-01 11:31:59
2
zehara :
🥰🥰🥰
2025-10-01 11:31:56
2
Getachew mulu Yemer :
🥰
2025-10-01 11:11:00
2
To see more videos from user @kinglalibela3, please go to the Tikwm
homepage.