@masresha.kassew: ሰበር አሳዛኝ ዜና‼️ሼር ይደረግ❗❗❗😥 ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 2:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ከ35 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን በስፍራው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል። እስካሁን የተጎዱ እና የሞቱ ሰዎች በሰው ሀይል እየወጡ ሲሆን ሁሉም የመግስት አካላት ቀይ መስቀልን ጨምሮ ትብብር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። እስካሁን አስኬረን እየወጣ ሲሆን አረርቲ የሚገኙ ሙሉ የመንግሥት እና የግል ጤና ተቋሟት በተጎጂች እና በአስኬረን ሞልቷል ብለውናል። አሳዛኝ አደጋ😥 ለተጎዱ ሰዎች መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፣ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር።
masresha kassew
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 08:14:52 GMT
Music
Download
Comments
Bokkaasaa :
የእግዝሔር ቁጣ ነዉ። ጣዖታትን አታምልኩ
2025-10-01 11:54:31
2
taye fiseha :
ነፍስ ይማር
2025-10-01 11:04:13
3
Tsehay :
ነፍሳቸውን ይማራቸው😭😭
2025-10-01 12:44:44
1
(Tom9)ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ድልለአማራፋኖ :
አይ እግዚአብሔር ፈታናችን በዛ ኧረታው ኢትዮጵያን ማራት ሰለ እናትህ ድግል ማርያም ብለህ
2025-10-01 08:24:18
25
listen your self :
እግዚኦ ማህረነ ክርቶስ ይቅር በለን 🙏🙏🙏የሞቱትን ነፍስ ማር የተጎዱትንም የውሻ ቁስል አድርግላቸው እንደ ቸርነትህ🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 10:23:30
11
achukefale :
ከሞቱት መሀል የባለቤቴ የአክስት ልጅ አለች በጣም ነዉ ያዘንኩት ነፍሳቸዉን ይማርልን ለሞቱት ቤተሰቦች በጠቅላላ መፅናናትን ይስጥልን
2025-10-01 11:23:29
3
international :
ነፉሥ ይማር የተወደዱ የሀሬ ልጆች😭😭😭😭😭
2025-10-01 11:17:48
9
Sister.Misrak.Mulat(+tilor) :
ወላዲተ አምላክ ነፍሳቸውን ታስምር ። እግዚእነ መድሃኒነ ነፍሳቸውን ይማር ።
2025-10-01 12:32:20
1
Tizita Gosho :
😭😭😭😭😭😭😭ነፍስይማር
2025-10-01 11:43:01
1
የማርያም :
መታደል ነው እመብርሀን በእለተ ቀኗ በቤትዋ ተጠርተው የሄዱ። ይብላኝ ለኔ ለሀጥያተኛዋ
2025-10-01 11:45:06
2
የፈራ ይመለስ !!! :
የተረበረበ እንጨት ላይ ይህ ሁሉ ሰው ምን ይሰራል 🤔
2025-10-01 11:26:39
2
D/n gashaw :
እግዚኦ ነፍስ ይማርልን
2025-10-01 11:24:55
1
Bina/Desu/ :
አትዘኑ ለነሱ ይህ እኮ መታደል ነው የሱ በጣም ሲሰሩ
ይልቁንስ የእኛ ነብስ ወደ ጽድቅ ይመራን ዘንድ ፀልዩ
2025-10-01 11:02:00
2
Birte love :
Nefs yimar yamal😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-10-01 12:14:20
1
meazabelehu :
እግዚኦ ማህረነ ክርቶስ ይቅር በለን 🙏🙏🙏የሞቱትን ነፍስ ማር የተጎዱትንም የውሻ ቁስል አድርግላቸው እንደ ቸርነትህ🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 12:26:09
2
1216212428 :
😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሳችሁ ን ባፀደገነት ያኑራችሁ
2025-10-01 11:19:52
1
rz :
ቆይ እንዴት እዛላው መውጣት ቻሉ ለምንስ 🥺🥺
2025-10-01 11:26:08
2
ንሮየን ያለመሠረት ገፋውት ግራ የገበው ዘመን :
ነሆነው ሁናል በዙሪያው ዘሙት የሚሰሩትን አርቋቸው
2025-10-01 11:31:19
2
Walelign Ejigu :
ነፍስ ይማር ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
2025-10-01 12:18:48
1
Dera🦇m :
እግዚኦ ነፍስ ይማር
2025-10-01 10:20:42
2
Liyu Moges :
ነፍሰ ይማር ለመላ ቤተሰቦቻቸው መፀናናት አምላካችን የስጥል
2025-10-01 12:26:46
1
🅷🅰🅽🅰 :
ነፍስ ይማር የተመረጡ ሰዎች ሰማእትነትን ተቀበሉ😭😭😭😭
2025-10-01 12:00:13
1
ገብሬ :
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ነፍስ ይማር
2025-10-01 11:53:24
1
ME :
😭😭😭
ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን
2025-10-01 11:44:11
1
tsyonawt :
ነፍስ ይማር የተጎዱትን ይማርልን😳😳
2025-10-01 12:12:18
2
To see more videos from user @masresha.kassew, please go to the Tikwm
homepage.