@nati.kefe.1219:

Daily Info  1219
Daily Info 1219
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 08:27:14 GMT
532833
24180
875
1859

Music

Download

Comments

hirutgamanuel
Hirut G/Amanuel :
ነፍስ ይማር እመቤቴ ደጅ መሞት ምንኛ መታደል ነው።
2025-10-01 09:10:06
306
user7549470942860
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት :
ሰው ሁሉ ሟች ነው ነገር ግን በድንግል ማርያም ደጅ ማረፍ ምነኛ መታደል ነው
2025-10-01 10:33:44
48
h_e_n_a4
user3100963798428 :
ኢሬቻ ቢሆን ኖሮ የፈጣሪ ቁጣ ይባል ነበር !!!!!!
2025-10-01 12:34:21
0
eshetu.gizaw5
eshetu gizaw :
ምነው እማ ምነው ድንግል አንቺ አጨክኝም ነበረ አኮ እማ ምነው በለተ ቀንሽ ድንግል አረ ሀዘናችን በዛ አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን አመመን አነሡን የማይቀረውን የዛቱ እኛ ህመማችን በዛ እፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-01 10:04:57
27
mekdi8445
mekdi🦋🦋🦋 :
ነብስ ይማር🥺🥺
2025-10-01 11:21:04
4
alatinous8
Alation :
7 ሰው አደል እንዴ የሞተ?
2025-10-01 10:55:40
2
smael295
ኢsmael :
እሬቻላይ ቢሆን የፈጣሪ ቁጣ ይባል ነበር
2025-10-01 12:21:45
3
yonas12123
jo :
የአማራ መሞት በዚህ ያብቃልን
2025-10-01 10:21:14
3
user32349830365441
user32349830365441 :
ነፍስ ይማር ከደጋጎች ጉን ያሳርፍልን።
2025-10-01 12:26:17
1
zelealem76782305334
መምህር ዘለዓለም ዓለማየሁ :
ነፍሳቸውን ይማር።
2025-10-01 09:05:01
85
user404924252540
😎 :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ይሁን ካቶሊክ ፕሮቴስታንት ይሁን ሙስሊም ሁሉም በየ ተራ ይደረማመሳል የጊዜ ጉዳይ ነው ።
2025-10-01 09:49:57
3
watbaw27
Wendesen Mya 21 27✝️ :
ግን ለምን ይወጣሉ ያላለቀ ላይ ግን? እመብርሃን ትቁምላቸው
2025-10-01 09:19:34
9
hana.favrizo
hana favrizo :
በምን ተቆጥታነው የሆነትክክል ያልሆነነገር እማ አለ🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 11:20:42
1
ephremman3
የተመታlife :
nebs yimar😭😭😭😭
2025-10-01 12:01:58
0
user354978400281
Elshalom :
በጌታ ስም።
2025-10-01 08:31:04
11
shebelaw377
shebelaw :
ሚያሳዝነው ጨላማ መንገድ ላይ መሞታቸው ነው
2025-10-01 10:38:55
0
tsilove52
Tsige 37 :
በጣም መታደል ነው በእመቤታችን ደጅ መሞት ነብስ ይማር
2025-10-01 10:30:03
15
mojo.ag.cherch
mojo AG :
እድሜ ልክ እንደዚ አይነት ድንቁርና አይከብድም ስንት ቤተሰብ ልጁን አቶ ክብር ትላላቹ
2025-10-01 11:39:11
1
g.yohans0936556202
G.yohans :
ፈጣሪ ከፈቀደው ምን ይባላል? ነፍሳቸውን ይማርልን።
2025-10-01 10:15:03
2
selamtilahun583
selamtilahun583 :
ወይ እመቤቴ በምን ተቆጣች 😢😢😢
2025-10-01 09:24:27
8
user5139800828303
Abiy Haile :
ነፍስ ይማርልን እግዚአብሄር በቃችሁ ይበለን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ፣፣😂😂😂😂😂
2025-10-01 10:13:43
2
2121addis
2121addis :
ውጭ ሆኖ ግንባታውን መጎብኘት እየተቻለ ግዴታ ያላለቀ ህንፃ ነው ይሄ ሁላ ህዝብ ለምን መውጣት አስፈለገ ቆይ🤔🤔🤔
2025-10-01 11:14:43
1
user8275202563835
Ameye :
እናቴ ድግል ማሬም ምን ያክል ብትፈሌጌያቸነው ከበረሽ የጣልሻቸው
2025-10-01 10:31:43
6
rihana5404
Rihana ከቢር :
የአላህ አላህ ያጽናችሁ
2025-10-01 11:03:07
1
creator.search.ins299
creator search insight :
መድሀኒታለም አባቴ ማረን እና አኑረን።
2025-10-01 11:10:48
2
To see more videos from user @nati.kefe.1219, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About