@birukalex19: ብዙ ያዘንኩበት ከዛም በላይ ደስተኛ የሆንኩበት በጣም የተማርኩበት አመት ነበር ተመስገን ድጋሚ እድል ስለተሰጠኝ🙏❤️‍🩹

B I R U K  ☘️
B I R U K ☘️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 08:41:46 GMT
256095
31690
1696
1369

Music

Download

Comments

16.beki
BEKI 🏀 :
ቃላት የማይገልፁህ ወንድሜ እንኳን ተወለድክልኝ🥰🥰 ቀሪ ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ያሁንልህ
2025-10-01 08:51:47
366
user7869870195710
የጊዮርጊስ ልጅ :
አሜን እንኳን ተወለድህ ቡራነት መልካም ልደት ይሁነልህ የኔ ፀባይ ሰናይ ቀብራርዬ ነፍ አመት ኑርልን ወንድም አለም ❤🥺የስኬት የደስታ የፍቅር አመት ይሁንልህ እዚህ ላደረሠህ በአመት ላይ አመት በዘመን ላይ ዘመን የጨመረልህ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን❤❤❤❤❤
2025-10-01 13:20:16
9
a358226
kalkedan21 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-01 10:07:09
46
lijhenok16
H E N O K 🦅 :
እንኩዋን ተወለድክ ወንድሜ 🥰🙏
2025-10-01 08:43:44
156
habeswet
Habeswet♥️🥷 :
እንኳን ተወለድክ ወንድሜ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግህ ነፈ አመት ንርልን 😍🙏
2025-10-01 09:04:55
31
user8100600261507
nani belete :
አሜን አሜን አሜን እመብርሀን የደስታ የስኬት ዘመን ታድርግልክ እንኩዋን ተወለድክ በመወለድክ የስስቴ ግራ ጉን ሆንክላት እስይ መጨረሻቹ ይመር የስኬት ዘመን ይሁንልክ🥰😘💘😍💝😘
2025-10-01 12:25:36
11
burtu97
wobu111111111111111 :
እኳን ተወለድክ ወድሜ ቀሪዘመንህ የደስታ የስኬት ይሁንልህ🥳BH🥰
2025-10-01 10:03:24
17
samera_345
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: :
መልካም ልደት ቡራ ወንድሜ እንኳን ተወለድክ እንኳንም አወኩህ የኛ የዋህ ወንድም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ከቅመሟ ጋር ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ መልካም ልደት በድጋሜ🙏❤🎂🎂🎂🎂🎂🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐
2025-10-01 13:09:32
6
.b380407
ካራ🗡መልሓሳ👅⚔️ʙ🫅🥷🤌❤️‍🩹 :
የናቱ ልኡል ቀቭራራው❤♥
2025-10-01 16:46:50
5
makulove2
እናቴ ውስጤ ነሽ🫶🤱❤️‍🩹 :
መልካም ልደት🎉 ወንድሜ 🫶👑😘
2025-10-01 14:16:16
5
user9451970036056899
እግዚ አብሔር ፍቅር.ነው⛪🙏 :
ብራዬ.ቀሪዘመንህን.ድግልማርያም.ትባርክልህ🎂🎂🎁🎁🎁🙏🙏🙏
2025-10-02 12:19:22
6
abiyenatwa7
Abi 💎 የእናቷ 🤱💜💊 :
መልካም ልደት ይሁንልህ ወንድመ ፈጣር ይጠብቅህ የዋሀይ ያሰብከውን ሁሉ የምታሰካበት ኣመት ይሁንልህ 👏🍾🎂💚
2025-10-01 08:57:25
20
emu9060
emu🔥 :
እንኳን ተወለድክ የኔ የዋህ በለተቀኗ የተወለድክባት ማሪያም ከጎንህ አትለይ የስኬት የደስታ ዘመን ይሁንልህ ሁሌም ከፍታህን ያሳየኝ🙏🥰
2025-10-01 10:34:08
14
alem.happy2
Alem kasaye🌺🌙🌙 :
እመቤቴ ማርያም እረጅም እና ጤና ትስጥህ ቡቡዬ እንኳን ተወለድክ 🥰🥰🥰
2025-10-01 09:01:18
7
ye_enatwa_lij2
zizu strong gril ☦️ 👸💎 :
መልካም ልደት ወንድምነቴ የልእልቷ ንጉስ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን😍❤
2025-10-01 08:58:17
9
samri__13
Samri🦋👱‍♀️🔱⚡️ :
Hbd ቡባቴ🥳🎂🍾
2025-10-01 21:03:57
5
user70400729978232
ውይንሽት2119 :
HBD🎂🎂🎂🥂🥂🥂🥂🥂
2025-10-01 08:57:02
7
maza.yaele
🐅🌺 :
❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
2025-10-01 09:36:09
5
user4575442233690
ትንሿ የⒷ ጠባቂ ነኝ💪🦅♥️ :
መልካም ልደት ወንድሜ🎂🥰❤
2025-10-01 10:46:09
4
.b380407
ካራ🗡መልሓሳ👅⚔️ʙ🫅🥷🤌❤️‍🩹 :
ድንግል ማርያም ትጠብቀህ ወንድሜ🙏😍😍
2025-10-01 16:45:41
2
amina9336
Amina Mohamed :
HBD bro🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂
2025-10-02 05:39:13
1
a410108
Meryam🦋 :
HBD🎂❤
2025-10-01 09:31:33
3
.bh1696
ጋል ትግራይ💊MYlove💖🕊🥀 :
ነፍ አመት ኑረልን ወንድም አለም🙏መልካም ልደት ይህነለህ ተባረክ እደ ስምህ😘💌❤️🎂🎂🎊🎊
2025-10-01 09:50:24
4
tizibtmariam21
tizibt :
እንኳን ተወለድክ ብሩኬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
2025-10-01 17:08:36
2
To see more videos from user @birukalex19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About