@gezahegnteresa1:

Awnta Bersisa
Awnta Bersisa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 15:36:56 GMT
486741
25689
678
5325

Music

Download

Comments

mes6581
mesfin581 :
ወሎ ተርሸሪ ሆስፒታል ተጀምሯል እየተሰራ ነው እኔም በአጋጣሚ እዛው አካባቢ ለሌላ ፕሮጀክት ስራ ተመድቤ እየሰራው ነው ።
2025-10-01 17:56:53
114
makebel366
Big boy :
ወንድሜ ጊዜ ሲኖርህ ደሞ please የኢትዮጵያ ሎተሪ አስተዳደር ውስጥ ተስግስገው በሎተሪ እጣ ስበብ ህዝብን ሚበዘብዙት ላይ ብትሄድባቸው ደስ ይለኛል
2025-10-01 18:55:28
12
sports.man.4
Sport for all :
ይሄ ሰውዬ የኢትዮጵያ "Chat Gpt" ብዬዋለሁ respect 😂😂😂 🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 01:23:41
41
esak669
gezahgn :
ጥያቄ አዋተሀል ወይ
2025-10-01 18:39:48
36
user7621217166111
ibro :
ወንድሜ ለምን እንደ ዘመኑ ነብይ ትንቢት አትናገርም እንዴት ሰዉ የተናገረዉ ሁሉ እዉነት ይሆናል ቆይ ብቻ በርታ
2025-10-01 15:41:43
659
yechalework_a
yechalework_ak :
የሚሰራን ነገር እየታየው ነበር የሚያለቅሰው😀🫣
2025-10-01 18:03:36
162
user7538130887586
user7538130887586 :
የወሎውንማ ተከፋፍለው በልተውታል
2025-10-02 13:27:50
1
sisaymulugeta4
sis say :
የፈራሁት ነገር is loading .........
2025-10-01 15:41:18
540
butkaofficial
jo :
የአዞውንም የዘንዶውንም ነው እኮ ያለቀሰብን ...አይ ኢቺ ሀገር
2025-10-01 17:47:14
266
abuleyan4
ABUU"LEYAN ☕☕🌿🌿🌿 :
ሂ ድበት እስካሁን ሸውዶናል
2025-10-01 17:39:29
231
prmeseret1
Meseret dr.pr :
ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ !!!
2025-10-02 10:42:33
4
jossy_jossy_24
Jossy A *16* :
የደሴው አለ😳😳😳 ማለቴ ሐሳቡ አለ ብሩ ተበልቷል የለም😁😁😁
2025-10-01 16:03:52
62
dawitzewdie5
dawitzewdie5 :
እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አነሳህ ወንድሜ 5 ቢሊየን ትልቅ ገንዘብ ነው በልመና መሠብሠብ አይቻልም ይልቅስ ላሉት የጤና ጣቢያዎች የህክምና መሣሪያዎች ማሟላትና ማዘመኑ ቀላል ይመስለኛል
2025-10-02 01:27:11
15
fetkul1
Fetkul Tapesri :
ስንት ሰተክ ነው ግን እንደዚ ምታወራው
2025-10-01 18:46:02
10
90s.music00
- :
እንዳንተ አይነት 10 ቢኖራት እቺ ሀገር የት በደረሰች 🤔😉😉
2025-10-01 16:30:18
193
fuoocool
Fuoo :
ለካ ስንት የረሳነው ነገር አለ በርታ
2025-10-01 18:14:15
147
ethiopiwi13
አገር ወዳድ :
ሰሌማ ሿሿ ሰርቶናል እኔ እንኳን በአቅሜ 40ሺ አስገብቻለሁ
2025-10-01 20:35:45
6
jemal2328
jemal :
ሰንዳፋ አትሌቲክ መንደርስ ቴሌቶን ሲሰበሰብ ትዝ ይለኛል ልጅ እያለው ይሀው እኔ 40 አመት ሆነኝ።
2025-10-02 04:55:25
13
asti42082
asti :
እኛ መቼም ኑሮ ወጥሮናል አንተ እያስታውስክ ንግርን
2025-10-02 10:00:06
4
brightfx_info
bright :
ወይ አንተ ሁሌም ትገርመኛለህ😎🔥💪
2025-10-01 16:12:03
172
yamrybeyene
Yamry Beyene :
መቅደስ ፀጋየም ት/ቤት ነወ ከተማ እገነባለሁ ብላ ነበር
2025-10-01 18:48:11
1
fikr.21
fikr :
ቡዙ ነገር እየረሳን ነው ወገን እኮ የት ነው😂😂😂
2025-10-01 18:26:35
77
zemenalehegn50
ኢቲ :
አውነታ በሱ መሰለኝ Byd ያስመጡት ሌቦች አንተ አውነታ ግን ክበርልን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 16:32:11
76
user2855857047325
ፍፁም ጀምበሬ :
የአገራችን ጎግል ይቅርታ ጎልጉል ብዬሀለው ጀግና በርታ አፋጥልኝ🥰🥰🥰
2025-10-01 17:10:03
32
tilahunta2
tilahunta :
በመጀመሪያ ሰለሞን ማለት ቅን ልብ ያለው መስጠት ማለት ምን ማለት እንደሆነ የራሱን መኪና ሸጦ የሰጠ ሰው ነው በርግጥ መጠየቅ ችግር የለውም አጠያየቅህ ግን መልካም ስራን ለሚሰሩ ሞራል እየተጠነቀቅን ቢሆን መልካም ነው
2025-10-02 07:40:34
6
To see more videos from user @gezahegnteresa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About