@kumer_the_barber: Replying to @abrish@12 #የወንዶች #የፀጉርሙያስልጠና #kumerthebarber💈🇪🇹 #haircuttutorial #Barbershop #barber #haircut #bestbarberinaddis #bestbarberinethiopia #fyp #taperfade #fade #fade #dropfade #kidshairstyles #ሰርግ #habeshawedding #kidsoftiktok #cleancut #kidssong
kumer the barber
Region: ET
Wednesday 01 October 2025 20:36:06 GMT
Music
Download
Comments
@ ጆ>ወዲ መስፍን👨✈️ :
እኔን ከቆረጠኝ ልጅ ትሻላለች✌
2025-10-02 04:16:41
197
king von :
እኔ መቼም በሴት ፀጉሬን አልሰራም 😏😏
2025-10-02 05:01:08
141
ፍቅር :
ሴቶች ፀጉር ማንም አይደርስባቸውም ሴቶች ፀጉር መካኒክ ሁለቱን ስትሰራ ካየኽ ደስ ብሎህ ግባ እኔ ምርጫዬ ሴቶች ናቸው በፀጉርም ለመኪናዬም
2025-11-14 02:01:52
3
ቃል✂️ BARBER SHOPE🇪🇹✂️ :
tnxs 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 04:54:41
3
🌸Liyu🌸 :
ሶሉዬ የኔ ጀግና 🥰 ባለፈው ሸልማት ብዬ ነበር እኮ ኩመል😆
2025-10-02 04:43:42
21
Nawi :
hair line belachew
2025-11-23 18:42:49
0
Mr.me😎 :
ዘፈኑ ደስ ይላል
2025-10-01 22:05:11
6
𝕂𝕚𝕖𝕟𝕒_022⚡️😉 :
መጣሁ ሹፌር ያዝልኝማ 🥰🥰
2025-10-01 20:47:50
8
ab babi :
ትችያለሺ 100%
2025-10-02 05:53:50
4
low budget Me :
ፀጉር አስተካካዬን አሳይቸው Ai ነዉ አለኝ 😁
2025-10-02 18:23:28
14
YEAB-24 :
yesss we can 💪💪
2025-10-02 04:30:15
9
Arsenal ,ባርሴሎና,Leo,Messi💙🥀🦋 :
ዋዉዉ🥰🥰
2025-10-02 01:14:33
2
T E W E D A J 👑 :
ሰሊ ጀግና ራያ አላማጣ አንድ ሰፈር ነው ያደግነው ደስ ብሎኛል ስላየዋት ...በጣም ትችላለች 👌👌👌
2025-10-01 21:45:24
7
Leo Rof :
still ሀሳቤን አላስቀየርሺኝም👌 ባይሆን ለእጥበት እከሰታለው
2025-10-01 21:43:34
9
wende tube :
ሰላም ጎበዝ ነች 👌🥰
2025-10-02 11:27:02
2
liyonitaqueen 💊💊 :
yne konjo btam techiyaleshi berchilen🙏🙏
2025-11-11 14:42:07
3
Habibo :
ሴት ሲነኬኝ ይነዝረኛል
2025-10-02 17:03:37
2
Modal kiya🙈💃🙆♀️😂😂 :
ወይኔ በቃ ተውኩት የወንዶች ፀጉር ቤት ልክፍት ነበርኮ🥺🥺🥺
2026-02-28 21:20:57
1
gg :
ሙቸ በሴት አልሰራም ይጨንቀኛል አይችሉም ማለቴ አደለም
2025-10-02 12:54:54
6
Abrahame :
በሚችሉ ሴቶች ከምሰራ የማይችል ወንድ ቢሰራኝ እመርጣለው በቃ አንወድም ተፋታን broo
2025-11-07 23:28:26
5
poul :
በርቺ☺
2025-10-01 20:52:04
3
@kal80 👸👸🍓 :
እንዳትሰሚአቸው👍👍👍👍
2025-10-07 05:54:11
1
💚💛❤️ teddy 💚💛❤️ :
ትችላለች አትችልም ሳይሆን በሴት ፀጉሬን መቆረጥ አሎድም
2025-11-14 10:49:21
1
Bwelteji143 :
please allow for downloading
2025-10-05 10:26:53
1
Capitain yafet🎧 :
በጣም ጎበዝ ናት👌 ወንዶች ራዱ እንደዚ ኣይሰሩም👌
2025-10-12 12:47:22
1
To see more videos from user @kumer_the_barber, please go to the Tikwm
homepage.