@ahadumtysn222: #ይቅርታ_ልበላችው,,,
Ahadu @Fa💌
Region: ET
Thursday 02 October 2025 09:51:16 GMT
Music
Download
Comments
Kedestu Sentayow :
ትለያህ
2025-10-02 18:07:40
2
𝙝𝙞𝙬𝙤𝙩 𝙜𝙤𝙙𝙧𝙚𝙬𝙖🦅😉 :
ብዙ ልፅፍ ፈልጌ ምለው ሁሉ ጠፋብኘ🥺💔💔🥺🥺🥺
2025-10-02 10:26:31
20
Terefe Erkibo :
Best mane
2025-10-02 19:06:25
0
Call me woj :
ብሮ ትመቸኛለህ ግን ልቤ ቁስል አለበት ባዳመጥኩህ ቁጥር እየባሰብኝ ነው ወላሂ
2025-10-02 14:28:24
3
Mesi :
አንተግን እነዴት ብታስብ እንዴት አድርገህ እንደምትሰራው ብቻ ትለያለህ🙏🙏🙏
2025-10-02 17:55:23
1
One day :
ኧረ ይመችህ ብሮ
የልቤን ነዉ ያወራኸዉ❤❤❤
2025-10-02 16:47:01
1
kestie gunners :
mahlet siralgn
2025-10-02 17:13:51
1
لاتحزن ان الله معنا :
ወንድሜ ብዙ ልፅፍ ፈልጌ ተውኩት የምለው ጠፋብኝ 🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 10:13:20
2
hadriti :
ለምን እዳይወርድ አደረጋችሁት
2025-10-02 10:41:20
1
selamalex1 :
ግን ለምን 😔💔
2025-10-02 16:01:23
1
nardi👑👑 :
ይቅርታ ሁሉንም ችየ አብሬ ስለነበርኩ ለራሴ የኔ ልባም ሴት የኔ ጀግና እራሴ ይቅርታ ልጠይቅ🙏🙏
2025-10-02 10:00:51
4
@Hiwti love :
digami yikrta🙏🙏😢😢🤕🤕
2025-10-02 09:56:09
1
awate 💗💗💗 :
betikikil 😭🥰🥰
2025-10-02 18:38:36
0
mekdi 21 :
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ወንድሜ ሁሊም የልቤን ስለምትናገር ልኝ💔💔
2025-10-02 12:38:43
1
Bayise Gobena :
ከልብ ይቅርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-02 11:10:15
1
JO ላትረዱኝ አትጠይቁኝ 💞💞💞 :
:ጨነቀኝ እኮ🥺🥺
:የ1ሴት ልጅ አባት ነኝ እናም እናቷ ከሞተች 1አመት አለፋት ብቻ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም የቤት ኪራይ ለመክፈል እራሱ እቃዎቼን ሽጬ ጨረስኩ ስራ ለመስራትም ህሊናዬም አልቀበል አለኝ። ማርያምን ነው የምላቹ ግራ ግብት ብሎኛል በአንድ በኩል የእናቷ ናፍቆት ከውስጤ አሎጣ አለ በሌላ በኩል ህሊኒዬ እበድ እበድ ይለኛል።
ቸገረኝ ብዬ ሰውንም ለምኜ አላውቅ ሰው ግን ቸገረኝ ካለ ከመስጠት ወደ ዋላ አልልም ነበር ።ወይ ደና ዘመድ የለኝ ወይ ጥሩ ጓደኛ የለኝ ጨነቀኝ እኮ መኖሬን ጠላሁት።🥺🥺🥺
2025-10-02 17:03:12
1
Eyoha Min :
በጣም ይቅርታ የልቤን ተናገርክ 👌👌👌👌
2025-10-02 10:26:51
2
ዩስ :
ከእናቴ ጋር ሰለምቴዎች ነን እናቴ ታማሚናት ከአላህ ውጪ ማንም የለንምና አግዙን ስራም አቅምም የለንም የመጀመርያ አመታችን ነው በብዙ ፈተና ውስጥ ነን በቃ ተቸግረናል ወላሂ እስቲ ለአላህ ብላችሁ ያaንድ ወር የቤት ኪራይ ቢሆን እንኳን በቻላቹህት አቅም አግዙን በአላህ
2025-10-02 17:25:17
0
seble first :
ግን ለምን ጠንካራ ሰው?-------?መልስ ግን እፈልጋለሁ
2025-10-02 17:06:31
1
የራያ ብለሽ ነይ👈 :
ግን ለምን 😔💔
2025-10-02 10:37:54
1
user5924452692196 :
yaamali
2025-10-02 15:13:01
1
meaza :
እንደሱማ አትበል እኛ እንወድሃለን
2025-10-02 14:55:19
0
Robe Birhanu :
yes ❤❤❤
2025-10-02 09:55:04
1
new comer :
በጣም ትክክል ፍቅር ማለት ሰዎች የሚፈልጉትን እንድያደርጉ መፍቀድ ነው ❤️❤️❤️❤
2025-10-02 10:29:49
0
pop smoke🤘🤘🤘🤟 :
bro☺️☺
2025-10-02 10:36:00
1
To see more videos from user @ahadumtysn222, please go to the Tikwm
homepage.