@abuakif0: መውሊድን እነማን ፈቀዱ?

Ademina Academy
Ademina Academy
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 13:12:51 GMT
48055
3742
207
1530

Music

Download

Comments

ahmadhaji117
ahmadhaji117 :
አላህ አለህ ወንድሜ አደም እንወዳሃለን ላላህ ብለን አላህ ይጠብቅህ
2025-10-02 13:55:25
69
hussen.mohammed0
Hussen Mohammed :
ከሀዲስ /ከ ቁርአን አይሻልም
2025-10-02 18:12:06
10
dimondintrior
dimondintrior :
ባናከብር እንቀጣለን ነው?
2025-10-02 14:12:26
14
user61441256757005abdu
abdu awesi areb :
መውሊድን በምን አይነት መንገድ ነበር የተከበረው በዚክር በጶም እናንተ በጭፈራ ካላከበር ነው የምትሉት እደዛ አይሆንም
2025-10-03 16:29:48
2
naatahii
Boss :
ihe foto ifaligalo wandim ♥️🙏
2025-10-02 19:40:08
0
olofa71
mafua_olofa :
ኡስታዝ ጀዛከላህ ትችላለህ በመረጃ ነው የምታወራው 🥰🥰🥰
2025-10-02 13:24:14
52
user36052993381080
14334114 :
ቢዳአ ነዉ
2025-10-02 13:54:02
9
kamilabdulkadir44
kamil Abdulkadir :
ኢባዳ በአልሞቺ ነዉ የምፈቀደዉ ውይስ በ ነቢዩ
2025-10-03 20:48:50
0
1yakerim
kerim :
ታዳ ስንት ስራ እያለ ብንተወውስ ጀነት በዚህ ብቻ አይገባ
2025-10-03 04:37:00
0
user972047517610
user972047517610 :
አሏህይጨምርልህ
2025-10-03 14:22:07
0
reyhan.ali62
Reyhan Ali :
ነብዩ አክብረዋል ወይ አክብሩስ ብለዋል ወይ
2025-10-02 20:08:52
3
ousman.husen3
ousman husen :
አረቂመጠጣትስ አይፈቀድም እንዴ?
2025-10-02 17:31:05
7
user4302098859366
精简版 :
አደም ትለያለህ መጀመርያ አልተረዳንህም ነበር አውፍ በለን🤲🥰
2025-10-03 05:40:37
12
sew_neghi
hubi mom 🇪🇹🇹🇷🇵🇸 📿 :
ሳውዲም በቅርቡ ታከብራለች ኢንሻ አላህ 🥰🥰🥰
2025-10-02 18:10:34
7
seyd.ahmad8
seyd ahmad :
1000 አመት ኑርልኝ
2025-10-02 15:50:56
16
hamidjemal181
H.J.A :
ቸገረን ትንሽ ያነበቡ ሠዎች ገጠሙንእና ተደናብረው ይሁን ሳያውቁ ያደናብራሉ ትውልዱን
2025-10-03 21:49:51
0
welloyew2225
Mame! :
ኦች አይባልም😂😂😂
2025-10-03 19:58:17
0
jemi7147
jemi :
አቡበከር ሲዲቅ እክብሮታል ሌላዉን ተወዉ
2025-10-03 19:08:30
0
abdi.aberar
Abdi Aberar :
የዱርዮች ኡስታዝ ሲጋራና ሺሻ ፍቀድ እጂ ከጎንክ ነን
2025-10-02 16:41:40
1
kedir656
me❤! :
አብዱ ሃረሪን ተውካቸው እሳ
2025-10-03 16:19:43
0
user1909054043755
Nelly Lambert :
አልሀምዱሊላህ መውሊድን አላከብርም ምክኒያቱም ነብዮ ሰአወ ሰሀቦች እንዲሁም በአራቱም መዝሀቦች ስለማይታወቅ
2025-10-02 19:14:54
3
emamhasen196
ኢማም ሶፋ እና መጅሊስ :
እረ እንደው አላህን አትፈራም
2025-10-03 18:43:12
0
user94720721818180
AMY :
ባለማክበራችን ምንጠየቅ ከሆነ ብቻ ንገረን ፡፡ ምንጠየቅበት ከሆነ እናከብራለን ማንጠየቅበት ከሆነ ግን አንተም ወደ ስራህ እኛም ወደ ስራችን ከዚህ በላይ በአንድ ጉዳይ ጊዜም ባይጠፋ
2025-10-03 08:13:54
3
a.selam62
A.Selam chelsi :
ከቁሩኣን ከሃዲሥ አምጣ
2025-10-03 05:40:41
0
To see more videos from user @abuakif0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About