@mitikuyassin: ከአይሮፕላን የሚበልጠው እንስሳ #ታሪክ #fyp #vairal #mitiku_yassin #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok

Mitiku Yassin
Mitiku Yassin
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 13:48:54 GMT
1521888
94567
2686
13344

Music

Download

Comments

mohammed.osman61
otoman :
የሚገርመው ግን እሱን የሚቀልበው ፈጣሪ ነው
2025-10-02 20:23:14
2843
azak780
A.m :
የአላህ ፍጥረት/ስራ☝️☝
2025-10-02 14:12:51
1218
tonigosaye
Toni gossaye :
comment ልታነቡ የገባችሁ በሙሉ እመቤቴ ማርያም 2018ን የሰላም የጤና የፍቅር እና የይቅርታ ዘመን ታርግልን🥰🥰🥰❤️❤
2025-10-03 17:36:56
879
melke3865741237681
ዝምታ ነዉ መልሴ :
እኔም እዋሻለሁ ያንተ ደሞ ይለያል
2025-10-03 06:13:15
263
suraarsnal
𝗦𝗨𝗥𝗔 𝗙𝗘𝗟 :
ገና ቪዲዮ ሲጀምር ዳይኖሰር የመሰላቹ cheers 🥂😂
2025-10-02 17:04:00
616
nesr_ar
𝕟𝕖𝑠г🕸️ :
አሁን ይሄንንም ሚረዝቅ አላህ እያለኝ ነው ምፈረው ☹
2025-10-03 06:58:09
577
seidabdumohammed9gmail.5
Seid :
ሱባሀን አላህ ይህ የአላህ ተአምር ነው
2025-10-03 06:34:28
77
sematwa2
selina♉👸 :
አሁን በምድር ላይ አለ
2026-01-30 07:29:27
7
mintesenotmmiteku
Mintesenot Miteku :
መሄጃ የላቸውም ብለህ ነዋ
2025-10-03 18:27:51
92
yohanes4775
Pastor Yohanes :
አቀራሬብ ራሱ ደሰ እላል
2025-10-02 21:07:26
69
henok3966
Henok :
እሱን እንኩዋን አብልቶ ያኖራል ፈጣሪ 🙏🙏🙏
2025-10-03 10:11:51
55
yaesraabet
የኢስራ አባት 🧸 :
ያወከዉን ሥላካፈልከን እናመሠግናለን
2025-11-29 12:52:03
7
amira.alii30
Ami Ami 🖤🖤 :
አላህ ምን ይሳነዋል አንተ ግን ሚገርም ነገር ነዉ የያዝከዉ ቀጥልበት ትርኪ ምርጊ ነገር ሰልችቶናል 1ኛ🥰🥰🥰
2025-11-09 21:58:05
8
dalyolmekasha
DALYOL :
ምን አለ ቲክቶክ መንደር እንደዚህ አይነት ትምህርት ቢያበዙልን ጥሩ ትምህርት ነው የሠጠኸን ።🙏🙏🙏
2025-10-03 02:27:35
25
eyobaubegmail.com
Eyob AubeMuslim ሰለምቴው :
ሱብሀን አላህ🥰🥰🥰🥰🥰 ከፍጡሩ ይልቅ ፈጣሪው አላሁ አክበር...🙏
2025-12-13 20:38:01
10
anwareeee10
ቸነቦም ቸነቦም :
ሱባሀን አላህ
2025-10-03 06:40:26
11
ebro8808
never give up :
የአላህ ታአምር ይገርማል
2025-10-03 19:34:31
7
sufiance123
Sufi yans :
አጂብ ነው ወላሂ የአላህ ተፈጥሮ
2025-10-06 01:19:31
8
1784a0
hope#21 :
ዋው አቀራረብህ ደስ ሲል በተመስጦ ነው ያዳምጥኩ እንስሳውንም በምናብ ተመልክቻለሁ 🙏🙏🙏
2025-10-03 05:41:11
6
user9469753613091
Motewu :
የአምላኬን ታላቅነት ተገነዘብኩ
2025-10-03 05:39:07
9
sabru370
አንዲት መንገድ..21/92 :
ከአላህ ታዓምራቶቹ ውስጥ ፤ ይህን የምሰለ በበዛት መበላት የሚሰፈለገውን እነሰሳ ሲሳዮን የሚሰጠው ጌታ ምሰጋና ይገባው፤ የሰው ልጀ ሲሳዬን ኬዬት አመጣለው ይላላ
2025-10-03 04:07:56
10
iyobanamara
ȚÂŘÈ FĶŘ🫰❤️🫶 :
ለ ማመንም ከበደኝ እኮ
2025-10-02 14:02:41
27
yonasendale35
yonas Endale :
800km አልበዛም 😱😱 ከአ/አ ጅቡቲ
2025-10-03 10:50:23
5
bereketo974
Bereket leul :
አመሰግናለው ሰላም የምትቀርባቸው ትምህርት በጣም ነው የማደንቅህ።
2025-10-02 16:31:15
11
amen.negede.israe
Amen Negede Israel Lmenh :
አጥቢ ነው?
2025-10-02 19:34:15
11
To see more videos from user @mitikuyassin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About