@ezanatsehay: ማነው ብኩን አርጐ ያስቀረኝ #ezufilms #habesha #viraltiktok #fypシ゚ @Mehru @Yoniisha🎭

Ezana
Ezana
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 15:50:47 GMT
1594941
77890
657
3369

Music

Download

Comments

yemayalkbereket
የማያልቅ 👑 በረከት :
አብዝቼ ውሃ በማጠጣቴ የሞተብኝ አበባ አለ 🌻
2025-10-02 17:44:36
619
miftuweloyew5
❤️ብር ዲሽቃ ነው ሽፋን ይሰጣል ❤️❤️❤️❤️ :
ሰምታችኋል ፍቅርኮ ሞተ
2025-10-02 15:57:14
238
umseliseli
selina :
እውነት ነው ፍቅር ከልክ ሲያልፍ ያስጨንቃልም ያስንቃልም የደረሰበት ያቀዋል
2025-10-02 19:35:08
20
selamuu1
የማርያም ልጅ :
ወንድ ልጅ መቼ እንደሚቀየር አይታወቅም መንፈስ ነው ብያችኋለው ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ ልባችሁን ጠብቁ
2025-10-03 04:27:25
21
munani88
احبك امي🍫🧕 :
ሴቶች አትገምጭጩ ቆፍጠን በሉ ንቀት የበዛበት ፍቅር ገደል ይግባ😏
2025-10-02 18:40:57
10
user8619803114226
user8619803114226 :
ሲጀመር ወንድ ሲረገጥ ሲበደል ስታንቋሽው ነው የሚሳበው ከምሬን ነው
2025-10-02 17:26:58
86
kalkiora
Kalkiora ♡ྀི :
ማርም ሲበዛ ይመራል ፍቅርም በ መጠኑ ሲሆን ይሻላል 🥰
2025-10-02 16:01:24
52
serkiti
Tafita (ጣፊጣ) 🦋 :
ግን ለምን
2025-10-03 15:55:12
1
kiyaye4355
kiyaye❣️ :
እረ ወገን ሞዴስ 100 ብር ገባ 🤧😳😩
2025-10-02 19:42:28
2
user8106105792652bini
መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ :
ቆይ ግን ለምን የምር ተናደድኩኝ በሱ
2025-10-03 13:11:47
6
nor.nor8216
እሙቲ ነኝ🦋 ኮድ 15 :
ፍቅርis the branch of መጃጃል🤣🤣🤣🤣
2025-10-03 20:22:17
8
buerta7
ye enato lij :
ፍቅር ግን ይቆርጥአል እግዛብሔርን አይቸ እንዳላየሁ ሁሌ ጓ ሲልብኝ ስቄ አልፈው ነበር አሁን ከነ መፈጠሩ እረስቸዋለሁ
2025-10-03 11:56:27
3
user9666203922291
Z የኤጁ ልጂ :
አይ ሴቶች አለመታደላችን ሰብሮን የሚሄዲ እንጂ የሚጠግነን አይመጣም
2025-10-03 04:44:20
2
hanal716
haneal🇪🇹🇱🇧 :
እውነቱን ነው ችክ የሚል ፍቅር ያስጠላል ባናትክ ተተከል ብትይው እግሩ እስኪነቃ ይከተልሽ ነበር
2025-10-03 17:17:35
2
davelove000k
Kenna :
ላይክ ስጡ ት
2025-11-16 14:12:36
1
abebe3303
አቤ የወሎ ጭስ :
ምህሩን በጣም ነው እምወዳት
2025-10-03 16:25:51
1
user798054737465
user798054737465 :
ፈራው ምሩን ልወዳት ነው መሰል ልቤን ?????😏😏😏😏😏
2025-10-24 19:40:54
1
beki0225
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም🥰 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ❤
2025-10-20 16:13:09
1
sleshe5
ሀበሻ :
አንተስ በጣም ቀዘንክ
2025-10-02 16:45:07
2
aklisiya06
aklina :
ene sayew be like
2025-10-02 15:59:58
3
user72827981493930
mekid :
ስንቶቻችን ነዉ ባስመሳይ ሰዎች የተጎዳነዉ
2025-10-04 07:59:07
1
user2949761034379
Hamilee koo :
alalikachum ine kelik belay atafikiru
2025-10-03 11:29:47
1
user7510900775487
ተፈራ ድሬ :
ጠፋሽ። ውዴ
2025-10-02 17:15:27
2
user5618494781318
Meskerem@F :
Ezu gn😌😌😌
2025-10-02 18:27:45
1
To see more videos from user @ezanatsehay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About