@felege.gion: በእኛ ሀይማኖት መንግሰተ ሰማያት የሚባል ነገር የለም

Felege Gion
Felege Gion
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 17:12:37 GMT
429700
7656
1221
8148

Music

Download

Comments

yemita2022
Yemita2022 :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን!
2025-10-03 06:59:07
2033
michael_david32
Michael David :
መንግስተ ሰማያትማ የለም ሲኦል ነው ሚኖረው 😁
2025-10-02 18:04:30
1229
aberhamzewdia0
aberham Zewdia :
የሰለጠነ የጥፍት መስመር
2025-10-04 11:12:10
1
1generationz
Generation Z :
እናንተ ምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ ግን _________? እናመልካለን
2025-10-03 07:05:55
49
kidusnigussie7
Kíďüš Nigussie :
ቢስ ይሆን እንዴ
2025-10-03 05:42:06
232
lula_motuma
Lula_Motuma :
ኦሮሞ እየተባለ ባይነገር። ሁሉም ኦሮሞ አንድ አይደለም
2025-10-03 07:17:01
219
user80429116070935
ዕፀ ሕይወት 2121 :
ስንቱን ጉድ ነው ኢትዮጵያ የያዘችው
2025-10-03 16:15:04
156
ft24309
ft :
እ ግዜር ይሰጠህ
2025-10-04 11:14:42
1
nugusuareda568
21 ድንግል ማርያም እናቴ 21 :
እኔ በምድራዊ ብሄር ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን ዜግነቴ ሰማያዊ ነዉ የመንግስተ ሰማይ ተጓዥ ነኝ። አምላኬ ሆይ ይቅር በላቸዉ የሚያደርጉትን አያዉቁምና
2025-10-03 10:14:59
124
minte10
Mintesnot sugamo :
ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤️🙏
2025-10-03 17:54:14
22
wemdimagegn
wendimagegn :
ሰፉ ማለት ስራዓት ሳይሆን ነዉር ነገር ነው ሰወዬው እራሱ ኣያቅም
2025-10-04 08:17:32
2
mikiyasmulugeta27
Micky Mulu🇨🇬 :
2025-10-03 09:15:35
68
bamaeltricetion3
ባማ ኤሌክትክሺያን :
የራስ አስተሳሰብ የራስ ሀይማኖት የራስ አይዲዪሎጂ❤❤❤❤
2025-10-02 18:19:27
22
adanedechassa
adanedechassa :
ወንጌል ለዚህ ማህበረሰብ መሰበክ አለበት እንጂ ስድብና የጥላቻ ንግግር አያስፈልግም ።
2025-10-04 07:56:08
10
wudagirma
wudagirma :
እንዲህ እናምናለን፡አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብለን!!!!!
2025-10-03 08:48:47
66
user35066292959296
Garbage in Garbage out :
ብልፅግና በግድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለው እሂን ሗላቀር የሆነ አስተሳሰብ ነው።
2025-10-02 17:42:57
399
naaf032
Gucci 430 :
ሰይጣንም የሚባል ነገር የለም። እስማማለሁ ። ከሰው በላይ ሰይጣን የለም።
2025-10-02 19:25:25
12
jan022226
jan majestys :
ያለው የአጋንንት የሰይጣን አምልኮ ነው ከዛ ስትሞት ሲኦል ነው አለቀ
2025-10-02 17:58:02
342
abel.debebe83
ABAB :
ሌላ ፍቅር ሲዝም መጣ
2025-10-02 18:02:08
210
sintayehu2854
SINTAYEHU Official :
safu ( ነውር )....🤔
2025-10-02 17:19:54
10
tedla37
tedla37 :
ምን አይነት የሰለጠነ ሰው ይሄ ሰውዬ🙏💪💪💪💪💪
2025-10-03 04:39:35
19
kaleab1612
ቃለ አብ :
እግዚእ-ልጅ አብ-አባት ሔር-መንመፈስ ቅዱስ በአንድነትና በሶስትነት ማመን ነው ቢገባችሁ።
2025-10-03 02:54:17
35
www.maass.com
Mas 2+2 :
ሀይማኖት አይደለም ባህል ነው ለምትሉ ሀይማኖት መሆኑን ተመልከቱልኝ
2025-10-03 03:48:12
29
yared.haile6
Yared W/tsadik :
በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለ ።
2025-10-03 13:14:00
23
yonisu16
Meklit Media :
የቢስ መንፈስ ነው
2025-10-03 16:08:00
7
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About