@barok7united: ግሸን ማርያም መስከረም 21 01 2018

ሜስ
ሜስ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 October 2025 10:00:19 GMT
341333
39615
1275
2120

Music

Download

Comments

www.bleneyasu7
ብሌን ኢያሱ :
በወንጀለኛ ልብስ ግን አይከብድም
2025-10-03 14:00:23
109
selama913
ቲጂ😘 :
የኔ ጀግኖች ድግል ማሪያም ትጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤️🙏
2025-10-03 14:06:22
255
tsige368
tg :
አመቱ ታድርስህ የግሸኗ ወንድሜ ከበሮ ለመታህልን ወታደር
2025-10-03 22:05:50
0
alayu.teferi3
ዲ/ን አላዩ የማርያም 🙏🙏 :
ለምንድን ነው ነጠላ ሳይለብሱ የሚመታው
2025-10-03 16:59:34
60
namor_122119
Micky Ab :
ከበሮው ሠው መስሎት ነው እንዲ ሚመታው😅😅
2025-10-03 20:39:20
1
tamrat.alemu5
Tamrat Alemu :
መከላከያ ግሸን ላይ ምንም እያስተባበረ አልነበረም ስንገባም ስንወጣም ጭንቅ ነበር የዛሬ አመት ፋኖ እንዴት ስርአት እንዳስከበረ
2025-10-03 16:18:30
21
gashaw269
አታዥባቢኝ :
አስገድደው እንዳይደፍሩአቸው
2025-10-03 15:23:59
4
atalelgetnet243
A የታፈነ ጩኸት💔💔💔 :
አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹህ በደም የታጠበ ልብስ ለብሰው ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ መግባት ይቻላል እንዴ ነገሩኝ?
2025-10-03 18:07:40
4
baljasafo
kemo :
mariyyam m🥰🥰🥰🥰🥰ariyyam asqenachun iko orthodox areagchun🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-03 20:39:16
0
yoh43104
Mr john :
ኧረ ነጠላ ስጡት
2025-10-03 14:35:49
53
abraham16161
ቃል በተግባር :
እኔ ምለው መከላከያ የሚጠላ ካለ ጤነኛ አይደለም መከላከያ ሰራዊት በያላቹበት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-03 20:14:53
5
mechalamsale
Mechu :
እረ ነጠላ ሳይለብሱ ከበሮ የሚመታው የትኛው የቤተክርስቲያን ትምህረት ነው
2025-10-03 16:06:06
2
user240000755608131
mekdiፍቅር :
ነጠላ ሳይለበስ ከበሮ አይመታም ብሮ
2025-10-03 14:42:19
23
dessie122127
dessie2127 :
ስርዓተ ቤተክርስቲያን የሚባለውን መጀመሪያ አስተምሩት ከበሮ ሲመታ ስርዓት አለው በስሜት አይደለም
2025-10-03 22:13:40
0
zetseat_12
ⒺⓨⓄⓈⒾ➙ :
ከሰንበት ት/ቤት ታፍሰህ ስትወሰድ🥰
2025-10-03 17:11:47
4
destawewnetye
ይሁን ለበጎ ነው :
የመከላከያም ኦርቶዶክስ አለ አንዴ?
2025-10-03 14:00:35
3
yafi099
🅨🅐🅕🅘 🤟 :
ነጠላ ሳይለበስ ከበሮ😳
2025-10-03 17:01:48
7
user4333yakatamalij
darty mind man :
በጣምያምራል በተለይ በነጠላ ደግሞ ሳሉት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
2025-10-03 21:55:13
1
mesfin.getachewu
ገጀራው :
አምና ፎክረው ነበር እኮ በአመት ውስጥ አዲስ አበባ እንገባለን ብለው
2025-10-03 13:45:54
6
behailutuji
behailutuji :
የተኛውም ሃፅያት የእግዚአብሔርን ፍቅር አያሸንፈውም ።ነገር ግን ከወንድማችን ይልቅ አጠገቡ ያሉት ነጠላ መሰጠት ነበረባቸው።ግን ወንድማችን ፍቅረ እግዚአብሔር ደሰ ይላል ነጠላ ልበሰ ለሌላ ጊዘዜ
2025-10-03 21:57:49
0
eyerusalem08
ኢየሩሳሌም ☦️❣️ :
ፋኖ ሆነ መከላከያ ሁለቱም የተዋህዶ ልጆች ይበዛሉ ዞሮ ዞሮ የኛዉ ናቸዉ እርስ በርስ እየተጋደሉ ያሉት ይሄ ዓመት የመጨረሻ ያርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ
2025-10-03 17:28:52
3
almazebabu1
Almaz :
እመ አምላክ ትጠብቃችሁ
2025-10-03 14:55:44
4
baya1213
LOG OUT :
ምናባቱ ስለሆነ ነዉ እሱ ያለ ነጠላ የሚመታዉ
2025-10-03 16:58:26
1
kira.1740
kira 17 :
በያንስ ቪድዩ ከምታነሱ ነጠላ አታለብሱትም እንዴ?
2025-10-03 18:23:10
0
menyot99
🦋🦋ምኞት የመድኑ ልጅ🦋🦋 :
ከበሮ ያለነጠላ አይመከርም🥰🥰🥰
2025-10-03 14:51:50
2
To see more videos from user @barok7united, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About