@new_chapter03: #ቀይባህር #qemer_yesuf #yosan_getahun #ባህርበር #አሰብወደብ

New Chapter
New Chapter
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 05:15:52 GMT
401173
10972
546
3372

Music

Download

Comments

ras.mtat
ራስ ምታት :
የተባረከ ይሁን ሂዱ ቆልተው ይልኩልናል
2025-10-04 08:45:30
508
tig0351
T💃💃 :
እናተ ሂዱ እኛ እንቆያለን
2025-10-04 08:43:25
998
zeynuareb3
ሰላም ይበልጣል :
አይመለከተንም የምትሉ ሰዎች ከድል በኋላ ግን መፎከር አይቻልም!!
2025-10-04 13:17:51
275
favy2304
favy2304 :
እኛ ሰሜኖች እንቆያለን እናንተ ሂዱ😂😂😂 እንያችው
2025-10-05 04:27:19
160
amanh822
aman :
እኛ መዋኘት አንችልም እናንተ ሂዱ
2025-10-04 12:03:27
169
anayo515
anayo :
ባፍ መጮህና ጥይት ማጮህ ይለያል ሞክሩት
2025-10-04 09:14:28
180
user8694370121676
1234 :
ምን ተማምነው ነው ለብቻቸውን ሊዘምቱ ነው እንዴ ጀግና ጀግና ያጫውታቸዋል
2025-10-04 09:58:12
81
ras.abel8
Ras abel :
ቆያችሁብን ብለዋል ካልሠማቹ😁😁
2025-10-04 13:34:30
71
yordanergfamilyrealestat
yordina#Rg&FamilyRealEstate :
ውይ እኛ አሁን ሄድን እናንተ ሂዱ የተባረከ ይሁንላችሁ
2025-10-04 12:16:43
59
kilkat16
KilKat :
እናንተ ሂዱ እኛ ትንሽ እንቆያለን 🤣🤣🤣🤣
2025-10-05 07:52:32
7
user4135747935198
ሰው መሆን :
እናተ ቅደሙን እኛ ከሆላ እንከተላለን
2025-10-04 11:59:07
10
dagiham
Dagiham_A. :
ቀይባህርም ኬኛ ተባለ😂😂
2025-10-05 08:22:11
13
risqallaa6
አብደላ አሊ :
አወ እንድህ ነው እነ ሁሉ ኬኛ ሞክሩት እኛን አይመለከተንም አማራ ሌላ ስራ ላይ ነው
2025-10-06 02:49:35
8
kenan13335
kenan13335 :
እኛ ተዋግተን እናንተ እሬቻ ልታከብርበት 🤔
2025-10-09 11:22:38
5
fikir...fikir
Fikir 🦋👩‍⚕️ :
ሂዱ እኛ እዚሁ እንጠብቃለን 🤭
2025-10-04 10:08:08
13
lifeisshort406
Life is short :
"ማዝነብም ማድረቅም..."በእናንተ እጅ አይደለም አትሳሳቱ ይሄ ስልጣን የፈጣሪ ነው::
2025-10-04 20:25:32
14
user8154734285554
abey :
በሉ ይቅናችሁ ምን ይባላል😁😁
2025-10-04 16:32:25
26
boll3451
እናሳ :
ሂዱ ያስተነፍሱልናል
2025-10-04 12:15:12
14
user5117813803248
ግድሚ ዳ ፅዮን :
እናተ እግረኛ ሁናቹ ከዘመታቹ እኔ ላይክ እና ሽር አደርጋለሁ።
2025-10-04 11:38:51
26
mele973
mele :
የተባረከ ይሁን
2025-10-04 11:03:07
19
novalnoval783
Noval Noval :
እዳይመሽባቹ😂😂
2025-10-04 17:37:02
14
taf4572
Taf :
እሔ ሀሳብ አለመደገፍ ጭራሽ ጭፍንነት ብቻ ሳይሆን ቅናት ቅንቅናምነት ጭምር ነው!!! ድል ለኢትዮጵያ!!❤❤
2025-10-05 05:15:46
12
teshomeargahegn715
ተመስገን አምላኬ :
ሂዱ እስኪ እንያችሁ
2025-10-04 08:46:47
20
alexsale20
alexs :
ድሀ ግን ምን እንዳይጎልበት ነው ሚዋጋው
2025-10-05 05:44:09
7
bini1981stjo
bini :
የፈራ ነው ኦሮሞ ምርጥ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆኖ ቁጭ አለ ከኛ ሌላ ሲሉ የነበሩት አሳፈሩን
2025-10-04 22:44:34
29
To see more videos from user @new_chapter03, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About