@yemaryamlij38: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏ት💕 # @fasika love 💞🎤 # @ተጓዡ ሚድያ # @ዘማሪት ስንታየሁ በሱፍቃድ

ዳዊት ዘ ቅዱስ ፋኑኤል
ዳዊት ዘ ቅዱስ ፋኑኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 08:03:22 GMT
55399
4384
321
635

Music

Download

Comments

oneamihara5
ዛጎል ፳፩2️⃣9️⃣ :
ኪዳነ ምህረት ማለት ምህረትን የምትለምንና የምታሰጥ ነምህረት የየሂወት እናት ማለት ነው
2025-10-04 09:34:08
59
migebare16
migebi ye kideye :
ኪዳነ ምህረት ማለት ምህረት ለኛ ለሰው ልጆች ምህረት የምታሰጥ ወይም ደም የካቲት 16 ጌታችን መድኀኒታችን እሷን የተማፀነውን እንደሚምርላት ቃል የገባላት ለእናቱ ስለዚህም ምህረት የምትለምን በሌላ ማ
2025-10-04 11:06:36
10
yoninew618
Yon ከሸዋ :
ኪዳነ ምሕረት ማለት የምሕረት ቃል ኪዳን ማለት ሲሆን በኪዳን ውሰጥ ሦስት አካላት የግድ ይካተታሉ እነዚህም 1ኛ ኪዳን ሰጪው 2ኛ. ቃል ኪዳን ተቀባዩ 3ኛ. ምሕረት ተቀባዩ ኪዳን ሲታሰብ እነዚህ ሦስት ነገሮችን በውስጡ መያዝ አለበት። #ኪዳን #ሰጪው ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው #ኪዳን #ተቀባዩ የተመረጡ ቅዱሳን ናቸው። ቅዱሳን ማለት ብዙ የተቀደሱ ለየ አከበረ መረጠ የተባረኩ የውነት ነገርን የሚከተሉ በእግዚአብሔር የተቀደሱ ወይም ለተቀደሰ ነገር ማኀበረተኞች የኾኑትና ለገና የሚኾኑት።
2025-10-04 11:53:07
2
yemaryam067
ገብርኤል ነው ዋሴ ፩፱ ፩፱ :
ኪዳነምህረት ማለት 🥀የምህረት ቃል ማለትነው ከተሳሳኩ እረሙኝ
2025-10-04 11:29:04
24
fff888605
Dani :
መጀመሪያ ሰመለከት ሙስሊም መስለህኝ ነበር ይመችህ አቦ
2025-10-04 09:50:51
20
user7871636619388
DAD :
የምህረት ቃል ኪዳን የተሰጣት እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት
2025-10-04 10:37:54
6
temsgenamlak818
Temsgen :
ኪዳነ ምሕረት ማለት ለኛ ሓጥያት የሞተልን ልጅዋ የኪዳን እናት ምርያም ማለት ነው
2025-10-04 14:49:01
0
mohammed.gosa
neti :
የምህረት ቃል ማለት ነው የመሀሪ እናት ማለት ነው
2025-10-04 12:00:29
5
eleni2i21
Elu :
ኪዳነምህረት የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው🥰
2025-10-04 14:08:30
0
emebet282
Emuye mulu :
የምሕረት ቃልኪዳን🤲🤲🤲🤲
2025-10-04 09:42:03
11
1221desiye
des :
ማርያም ማርያም
2025-10-04 09:17:49
2
amaroamaro287
እመብርሀን እናቴ :
የምህረት እናት የቃልኪዳኖ እናቴ ውድድድ አረግሻለው እምዬ🙏🥰
2025-10-04 08:39:21
6
alemye.gashaw1
ተመሰገን አምላኬ :
ኪዳነ ምህረት ማለት ለሰው ልጅ የምህረት ቃል ኪዳን የተሰጠበት ማለት ነው
2025-10-04 15:49:44
0
derege.takele
Derege Takele :
የምህረት እናት
2025-10-04 09:04:45
11
atsedegenet300
tsedi :
በምድር ላይ የምህረት ቃልኪዳን የተሰጣት እናት ናት
2025-10-04 10:54:16
1
mihret2116mercy
𝒎𝒊𝒉𝒓𝒆𝒕 :
የምህረት ቃል ኪዳን የተሰጣት እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት
2025-10-04 14:25:10
1
user2365542344320
ባንቲደር :
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው ይካቲት 16 ይህም በየወሩ ቃል ኪዳን የተቀበለችበትን ቀን እያሥታወስን እናከበረዋለን።
2025-10-04 10:41:33
4
hirutketsela3
user16317032876666ክርስቲያን :
ቃለ ህይወት ያሰማን
2025-10-04 14:29:33
0
abrshi3515
Abrshi :
የምህረት እናት የቅድሳን የቃልኪዳንምልክት🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-04 11:19:09
0
user6697063743430
አቤሜሌክ :
የምህረት ቃልኪዳን!
2025-10-04 11:24:51
0
mirte.belachew
Mirte Belachew :
ዋው ድምፅህ ያምራል ዘመንህሁሉ የተባረከ ይሁን
2025-10-04 11:27:44
0
wesene7
ephi 291627 :
የምህረት ቃል የተሰጣት
2025-10-04 08:51:29
3
deb.debre
Deb Debre :
ኪዳነ ምህረት ማለት ኪዳን ቃል ሲሆን ምህረት ደግሞ ይቅርታ ማለት ይመስለኛል🥰🥰🥰
2025-10-04 11:52:01
0
user7330877880095
እኔስ የድንግል ማርያም ነኝ :
ኪዳነምህረት ማለት የምህረት እናት ናት ለሁሉም ምህረት የምሠጥ ናት
2025-10-04 13:42:28
0
atsede075
atse :
@ሞጎስ ትሁንህ ወንድሜ ደስ ሲል ድምፅህ እምየ ታዳምጥህ
2025-10-04 11:28:04
0
To see more videos from user @yemaryamlij38, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About