@eliasawii: መኖርህን ሌሎችም ይሻሉ ይፈልጋሉ፤ በሕይወት እስካለህ ድረስ ይበረታሉ የእኔ መኖር ነው ላንተም መኖር የአንተም ለእኔ ለሕይወት አብረን እንዘምር ቁም ከጎኔ ስንኞቹ ሰው ስለመሆን ነው የሚያወሩት። ስንኞቹ ህመምን የሚተርኩ ሳይሆኑ ብርሃንን የሚረጩ ናቸው፡፡ ለከንቱ አልተፈጠርኩም የተሰኘው ከላይ የሰማነው ሙዚቃ ለዚህ ትክክለኛ አብነት ይመስላል፡፡ ሀሳቡ በምድራዊዊ ዓለም ሲለካ ሰው አይዞህ ሲሉት ይበረታል፡፡ ወፌ ቆመች ሲሉት መጓዝ ይጀምራል የሚል መልዕከት አለው፡፡ ለታመመም እንደዛው ነው፡፡ ከጎኑ ያለው ታማሚ ድኖ ሲወጣ የተመለከተ ሰው ተስፋው ይለምልማል፡፡ ለዘላለሙ ሲያንቀላፋ ሲመለከት ከተፈጥሮ ሞቱ ቀድሞ በልቦናው ያሸልባል፡፡ ነገሩ የአንዱ መኖር ለሌላው መኖር መሆኑን በጉልህ ያሳያል፡፡ የኤልያስም በሰው ሕግ የእኔ መኖር ነው ላንተም መኖር የአንተም ለእኔ የሚለን ይህንኑ ነው፡፡ የከተማው መናኝ Elias Melka Geresu ኤሊያስ መልካ ገረሱ 10 December 1977 – 4 October 2019) was an Ethiopian record producer and songwriter. Elias became popular after successfully composing Teddy Afro's debut album Abugida, which was released in 2001. Elias has composed more than forty studio albums and has worked with many and the most influential singers in modern Ethiopian music history.Until his death on 4 October 2019, he had played a crucial role in the Ethiopian music industry. #habeshantiktok #ethiopian_tik_tok #fyp #eliasmelka #የከተማው_መናኝ
This is a powerful reminder that our darkest chapters aren't the end of the story. In university, I felt completely broken and on the verge of giving up. Then, I found Elias Melkam's 'Healing' lyric. It was the rope God threw me when I was drowning. That moment was a turning point. Today, I'm a doctor and a father of two beautiful sons. Hold on. Your breakthrough is coming