@zereaburuk: 2ኛ ቆሮ 6 ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።#እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Region: ET
Saturday 04 October 2025 18:23:27 GMT
Music
Download
Comments
Fgking29 :
ክርስቲያኖች እንንቃ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በፀሎታቸው ያጠፉትን ነገር አሁን በዘረኝነት መንፈስ እንደገና እየተስፋፋ ነው እኛም ለማያውቁት በምክር እንዲመለሱ እናርግ🙏🙏
2025-10-04 19:25:52
80
🍫 :
ማርያምን በጣም ነው ሚያሳፍረው ይሄኮ የ ባእድ አምልኮ ነው ከምንም በላይ የ ኦርቶዶክስ አባቶች በመሄዳች በጣም ያሳዝናል 😔
2025-10-04 19:06:13
68
ዲ/ን ሲራክ ✍️ :
2ኛ ቆሮ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
2025-10-04 18:27:01
24
ኤB busquet 23☦️ :
እግዚአብሔር ያክብርልን! ለኛም ልቦና ይስጠን
2025-10-04 19:24:02
21
Beka :
እረ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው ወገን 😳😳😳
2025-10-04 19:36:42
21
Lil.Nani✌👻 :
እግዚአብሔር ግን በጣም ትግስተኛ ነው እንካን በብሎ ኪዳን ዘመን አልሆንን
2025-10-04 19:42:24
18
ኪያ የማሪያም ልጅ :
ይቅር ይበለን
2025-10-04 19:28:55
8
Ab :
ጆሮ ያለው ይስማ...
2025-10-05 07:56:16
6
user12345678 :
ፋኖም እሳት ለብሶ የተነሳ እንደሆን ምድረ ነፍሰ በላ መግቢሽ ወዴት ይሆን ።አለ ሰውየው የጊዜ ጉዳይ ነው
2025-10-04 19:15:15
4
Temu ye krstos :
አምላከ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ
2025-10-06 13:29:18
4
berihun :
ሀይማኖት አንዲት ናት እየሱስ ክርስቶስ ጥንት የመሰረታት
2025-10-12 16:28:23
4
JØNE :
ፈጣሪ ማረን🙏
2025-10-05 06:52:13
4
Emebet :
🥺😭😭
2025-10-04 19:03:54
2
Lukas21 :
😳😳😳
2025-10-04 20:05:35
1
Leloo :
❤❤❤
2025-10-04 19:35:11
1
Eden Hem :
👍🙏
2025-10-04 19:33:18
1
Amanuel :
ባሁኑ ፆም ሁላችንም ንስሐ እንግባ እንስገድ ከእግዚአብሔር መልስ እንድናገኝ ከስጋዊ ህይወት ራቅ ብለን ለሀገራች እንፀልይ እንዲታረቀንchallenge
2025-12-04 18:26:06
0
Habeney :
Leave us alone we are Orthodox Tewahdo
kes tolosa gudina enwedotalen
ene hod aderoch egzer yawardachu
wendmachen bertaln
2025-10-20 17:43:20
0
Ⓓ/ ⒽⒶⓌⒶⓏ ⓶⓵❤❤❤ :
🥰🥰🥰
2025-10-16 19:39:48
0
Ⓓ/ ⒽⒶⓌⒶⓏ ⓶⓵❤❤❤ :
😁😁😁
2025-10-16 19:39:34
0
⚔️₦₳ⱧØ₥⚔️ :
🥰🥰🥰
2025-10-16 11:33:23
0
Birtukan zeyesus :
🥰🥰🥰
2025-10-11 07:17:34
0
ሚናስ(MINA15) :
🙏🙏🙏
2025-10-07 17:53:04
0
Kibrom Tesfaye :
🥰
2025-10-07 06:06:03
0
Dan :
Wendem sirak Be wust awragn …Yetsast Merja selhone yalw ngr Ene aserdhalw ….Enesu yehedbet bota lela nw
2025-10-06 17:35:30
0
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm
homepage.