@mareyamenaty: ፆመ ፅጌ / የፅጌ ፆም / እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ጾመ ጽጌ ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ያለው አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም 40 ቀን ወርኃ ጽጌ፣ ዘመነ ጸጌ፣ ተብሎ ይጠራል፡፡ በነዚህም ቀናት በየቤተክርስቲያኑ የሚነበቡ ምንባቦች፣ የሚዘመሩት መዝሙሮች፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚቆመው ማኅሌት በጠቅላላው የሚነገረው ስብሐት እግዚአብሔር ሁሉ ሰማይ በከዋክብት ምድር በጽጌያት አሸብርቀው የሚታዩ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው፡፡ ወርኃ ጽጌ ለሚከናወነው መንፈሰዊ አገልግሎት መነሻው "መልአኩ ሕፃኑንና እናቱን ወደ ግብፅ ይዘሃቸው ሽሽ፣ የሕፃኑን ነፍስ ሊገድሉት ይፈልጋሉና" ሲል ለዮሴፍ በሕልሙ በነገረው መሠረተ ዮሴፍም ሕፃኑንና እናቱን ድንግል ማርያምን ይዞ ወደ ግብፅ መሰደዱና እመቤታችንና ሕፃኑ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ በስደት ከኖሩ በኋላ ወደ አገራቸው ወደ ናዝሬት የመመለሳቸው መታሰቢያ ነው፡፡ ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን አሜን!!! ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን አሜን!!! ሰናይ ሰንበተ እሁድ ይሁንልን አሜን!!!#capcut #orthodoxtewahdo1 #creatorsearchinsights #2millionviews #1millionviews

የተዋሕዶ ልጅ🙏
የተዋሕዶ ልጅ🙏
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 05 October 2025 09:13:34 GMT
137255
22679
402
1468

Music

Download

Comments

user8679237975577
ቅዲሥት አርሴማ እናቴ :
2019መቸነው እሜገባው በ26ነው ንገሩኝማ
2026-09-17 07:45:26
1
hugo486960
Hugo🤖 :
ነገ እኮ 26 መስከረም ነው ደስ ሲል ፆመ ፅጌ
2025-10-05 19:18:17
16
user5559822723713
የማዊት ya27lij :
እንኳን አብሮ አደረሰን
2025-10-06 04:41:17
5
engida.mangitsu
Engida Mangitsu :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-10-05 14:13:37
8
zaritozero
Zarito Zero :
አሜን አሜን አሜን
2025-10-05 16:56:46
3
martateshome16
martateshome :
የመቤቴ በረከት ይደርብን
2025-10-06 06:08:04
3
betelheem11
betelhm :
እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-10-06 06:47:39
2
user2163307099806
user2163307099806ፍሬታ :
እንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-06 08:40:27
1
z.t.favorat
Z t የገብረኤል ልጅ :
አሜን❤ አሜን
2025-10-06 03:15:22
1
yedeneku16212729
እፁብ ድቅ ነው ውለታሽ :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
2025-10-05 16:32:38
2
user82628753101827
መመኪያዬ ነው መዳህኒአለም!!! :
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-06 09:27:33
1
sadahsus
እግዚአብሔር እረኛዬነው :
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-06 08:16:13
1
elduyentwlij
Eldu ⛪✝️ጎጃሜዋ 🙌🏾🥺 :
እኮንአብሮአደርስን🙏🙏🙏
2025-10-06 07:27:25
1
fekerfeker2
Thank you God☦️ 12 21 27💒 :
አሜን ❤️❤️❤
2025-10-07 06:22:48
1
user376505044
💖Mesi የጨርጨርዋ ነኝ 🕊💒➕ :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን➕
2025-10-06 10:46:11
1
mosi3121
Mosi :
Amen Amen Amen 🙏
2025-10-05 10:21:25
4
user5343994615972
sinaf :
amen
2025-10-06 05:53:35
1
._______bored1234
YE DENGEL MARIAM LEJ :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
2025-10-06 13:01:47
1
aberu1212
aberuhailu :
amen
2025-10-06 04:37:28
2
betselot.shewaken
ፓራስታሞል :
እልልልል🥰🥰🥰
2025-10-06 08:43:50
1
abukiihf
abukiihf :
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ጠርቼ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
2025-10-06 08:56:02
1
user5615727555907
user5615727555907 :
amen enkun abroad aderesen🥰🥰🥰
2025-10-05 19:09:46
2
user4307792756205
እናቴ ፳፩ ⛪️Ⓜ :
እኳን አብሮ አደረሰን 🥰⛪️⛪
2025-10-06 08:56:28
1
temesgengetaye86
21✝️ኣየውሃት በኣይኔ ኣሻግሬ 🥰 :
ኣሜንንን ፫ 👏✝️🥰
2025-10-05 09:45:48
3
aashvfg
ማርያም እናቴ 21 :
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
2025-10-05 12:04:24
2
To see more videos from user @mareyamenaty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About