@dodotiba998: Irecha @Hub #ethiopian_tik_tok

Dodo🔝
Dodo🔝
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 October 2025 10:15:07 GMT
442443
53834
866
1888

Music

Download

Comments

abdurezaqaw
Abdirezaq LA :
ሁሉም ሰው የፈለገውን እምነትም ሆነ ባህል የመከተልና የማንፀባረቅ መብት አለው ይህንን መብቱን ልናከብርለት ደሞ ግድ ይለናል😊
2025-10-05 14:51:51
1233
abenny1
Abenny :
Guys don't hate oromos... don't hate anyone እንከባበር እንዋደድ!
2025-10-05 12:54:16
521
user88157174757824
ሻምበል ባሻ :
ሁሉም ነገር የሚያምርብህ ያራድዬ ልጅ
2025-10-05 17:04:34
599
yaaaaaaa6727
yaaaaaaa :
let him cook🔥
2025-10-05 10:22:43
431
viscam_2024
&$& :
እንዳይታፈስ እንደሆነ አቃለሁ ግን ማረጋገጫ የለኝም
2025-10-05 11:09:56
48
tomas_asfaw
Tomas :
እዚህ ሀገር በቃ ኦሮሞ መሆን ክልክል ሆነ ማለት ነው?? እስክስታ ቢመታ ትለው ነበር? ሀገር ወዳድ የሚመስል ዘረኝነት!!!
2025-10-05 18:21:44
177
mdgooner
Gutu Dalu (MD) :
አንቺ ቅመም የሆንሽ ሰዉዬ🥰👌
2025-10-05 11:46:10
64
user2374061497007
hapapi isfine :
ለካ ደስ ምትለኝ የኛ ሆነሽ ነዉ
2025-10-05 21:35:27
81
newclipmemeethio
new clip :
አንቴ ትጨፍር የለ እንዴ👌 እንኳን አደረሳችሁ ኦሮሞ ወንድሞች እህቶቼ ከ ሰሜኗ ኮከብ መቀሌ ✌️✌
2025-10-06 07:23:10
10
prophecyjeremiah
Tina¹²💫🦅 :
Happy ireecha everyone🥰 please እዚህ ጋር እየመጣችሁ ጥላቻን አትዝሩ ሰውን በመሳደብ አትፀድቁም መብታችሁ እንዲከበር የሌላውንም መብት ማክበር ነው።
2025-10-06 04:19:50
15
daynoser60
MELKEጵያ :
ዶዶዬ አምሮብሻል ዋዉዉ ጭስ በጭስ 😁😁
2025-10-05 10:30:31
55
kalu_kido
Kalu Kido :
እርድና አንተን ነው የሚመስለው ወላሂ🥰
2025-10-06 00:00:36
12
eukflfru558
rp :
አሁን ገና የበለጠ አከበርኩህ አባቴ ምችት ይበልህ
2025-10-05 18:16:45
24
ssandand0909
ደቡ :
የሆነ ግሩፕ ግን በጣም እየተናደደ ያለ ብቸኝነትም እየተሰማው ያለ ይመስለኛል
2025-10-05 16:48:55
7
fare__27
Afro 🫆 :
Happy Irreechaa🥰🥰
2025-10-05 18:57:38
5
bornrich674
𝓯𝓻𝓲𝓷𝓬𝓮𝓼𝓼🏀🐬 :
🥰🥰🥰🥰🥰Happy irrecha oromoko follow adregehalew mariyamn🥰🥰
2025-10-05 18:22:29
23
To see more videos from user @dodotiba998, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About