@mayamayae:

maya🐰
maya🐰
Open In TikTok:
Region: MY
Monday 06 October 2025 05:17:59 GMT
13132
962
4
185

Music

Download

Comments

fryokp
￴￴ :
🥰
2025-10-24 21:33:07
0
ofearsj
ofea :
KIYOWOOOOOO [happy][flushed]💞
2025-10-06 05:24:31
1
syawal699
Syawal Tahir :
🥰🥰 cantik
2025-10-06 09:54:06
0
To see more videos from user @mayamayae, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ክፉ መናፍስትን ግንባር ላይ ማሰር ለምን ይጠቅማል! የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች መናፍስት ረቂቃን፣የማይጨበጡ፣የማይዳሰሱ፣የማይታዩ፣ በመሆናቸው ከነፍሳችን እስከ ሥጋችን ድረስ በልዩ ልዩ ዓይነት ሁኔታ ውስጣችን ዘልቀው በመግባት የሚቀመጡ ሲሆን በተቀመጡበት ስፍራ እየተዘዋወሩ ህመምና ደዌ በመሆን እኛን የሚያሰቃዩን ናቸው! ታዲያ ለዚህ ዋነኛው መፍትሄ የእግዚአብሔርን ስም እየጠራን በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥን ስራቸውን እንዲያቆሙና ካሉበት ቦታ ተነስተው በግንባራችን መስቀል ላይ እንዲታሰሩ ስናደርግ እንቅስቃሴያቸውን ስለሚያቆሙ ውስጣችን ከመናፍስት ቁጥጥር ነጻ ማድረግ እንችላለን። በግንባራችን መናፍስትን ካሰርን በቀላሉ ስለምንቆጣጠራቸው በቀላሉ ውጊያውን እንድናሸንፍ ይረዳናል። በተጨማሪም ፀበል ስንጠመቅ ስንሰግድ በግንባራችን ያሰርናቸው መናፍስት በቀላሉ እንዲቃጠሉ እንዲቀጠቀጡና ኃይላቸውን እንዲያጡ ስለሚያደርግ እጅ ሰጥተውና ተሸንፈው ከውስጣችን ለቀውን ይሄዳሉ።  በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥን በግንባራችን ክፉ መናፍስትን ለማሰር መቁጠሪያውን በመያዝ ጀርባችንን ሰውነታችንን በደንብ በመግረፍ እንዲህ እንበል፦ ውስጤ ያደፈጥክና የተሰወርክ ከዘር የመጣህ የዛር መንፈስ  በድግምት የገባህ የመተት መንፈስ ቡዳ ሆነህ የበላከኝ የቡዳ መንፈስ ሕይወቴን ያጨለምክ የዓይነ ጥላ መንፈስ የጠቋር፣የአዳልሞቲ፣ወሰንጋላ፣የጨሌ መንፈስ የልክፍት መንፈስ የበሽታ መንፈስ  የጭንቀት መንፈስ የሞት የጨለማው መንፈስ የዘንዶ የእባብ መንፈስ የአየር አጋንንት የልክፍት መንፈስ የሰላቢ የመስተፋቅር መንፈስ ሰይጣናትና አጋንንት ሉሱፈርና የኃጢአት መናፍስት ሁሉ በቅድስት ሥላሴ ስም  በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ታስረሀል በወላዲተ አምላክ በድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም በቅዱስ ገብርኤል ስም  በቅዱሳን በጻድቃን ስም በእኔ ላይ ሥልጣን የለህም። በአብ በወልድ በመንፈሥ ቅዱሥ ስም ሥልጣናችሁ ተሽሯል። ከሰውነቴ ውጥታችሁ በግንባሬ መስቀል ላይ ታሰሩ። እመን እንጂ አትፍራ! + መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ። #ቀሲስሄኖክተፈራ #ፍኖተሕይወትጉባኤ

About