@yigzawbelay0: ትዝታና መሰንቆ

Yigzaw Belay official
Yigzaw Belay official
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 October 2025 07:27:37 GMT
721203
28480
627
1982

Music

Download

Comments

ze1a1em
Zedo :
የሰራሽው ስራ እንደው ዝም እንደው ዝም
2025-10-06 17:49:36
88
addisumequanent
Addisu A@B :
ሚሸጥ ማሲቆ ይኖርሀል ወንድምአለም❤❤
2025-10-06 17:05:46
14
meku_mar_23
💎 is My life :
ለ'ለየ አየየየየ ሲል ይሰማኛል
2025-10-06 14:09:48
38
eshetu_mersha
Lasta tube official :
አየ እድሌ ዘንድሮ🥺
2025-10-07 05:21:33
27
habte402
habtamu :
እሄ ልጅ ግን መሸለም አለበት👌
2025-10-24 16:24:08
7
yaredamiha
yared :
ኮሜንቱ ሁሉ የሰራሽኝ ስራ...ምናምን🤔
2025-10-06 18:52:21
13
teshe.art5
Teshe Art :
የድንጋይ ስር ውሃ በጅ አይታረምም የሰራሹ ስራ እንዳው ዝም እንዳው ዝም 😳
2025-10-06 18:21:49
10
workushmelash
የጣናዉ ሞገድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬💗💗💞 :
ካላስቸገርነህ ቢያስ ለ5ደቂቃ ቆየት ያለ ስራልን ቀጣም ነዉ ምትችል እግዚአብሔርን
2025-10-07 09:12:35
9
user1836712157200genet
ገነት :
የድንጋይ ስር ዉሀ በጅአይጨለፍም: የሰራሽዉ ስራ እንዳዉ ዝምም እነንዳዉዝም።
2025-10-08 06:20:59
5
fikadieengeda1
fikadieengeda :
እረ በናትህ ይህን ከድምፅ ጋር ይሁን
2025-10-06 18:39:46
5
user1484410106238
ሳንታይዘር :
ትችላለህ ኣቦ
2025-10-06 15:11:18
8
mezgebe.mulugeta8
Mezgebe Mulugeta :
እደኔ ደጋግሞ የሰማው አለ በምን ልግለፅው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁
2025-10-06 18:00:15
6
aberham.aberham6
አብርሃም የሀገር ባህል ልብስ ዲዛይን :
የሰራሽው ስራ እንዲውዝም እንዲውዝም
2025-10-07 07:00:12
5
user681236733583
Patience is worth it :
ካሳኝቺስ ነበር የማውቀው ይህን ልጂ
2025-10-06 18:13:32
10
auh461
Mamaru Shumie :
ሳላደንቅህ አላልፍም
2025-10-06 16:56:22
5
dejenkindie0
dejen kindie :
ከድምፅህ ጋ አድርገው
2025-10-06 17:49:52
5
user4860968102494
ShegaZebeni :
በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤❤❤❤
2025-10-06 16:09:18
7
user7099827635930
ልኑር በዝምታ 🤭🤭🤭 :
የሰራሽኝ ሥራ እደው ዝም እደው ዝም
2025-10-06 18:06:32
5
emeguwa_ayelachew_kasa
እመጓ ሚዲያ(አዩ) :
እንዳው ዝም እንዳው ዝም አይይይይይ የነታፊ ዘፈን ነው🙏🙏🙏
2025-10-06 18:26:01
6
girmish92
ታዛቢው🤔 :
ቻልየ የመሰንቆው መሀንዲስ👌👌
2025-10-06 18:47:21
5
yibeltalwondie1
yibekal 💝 :
ትችላለህ አንበሳዬ
2025-10-06 16:53:42
11
user4625203014065
ሰውነት :
ብትችል ድምጽህ ጨምርበት ምንአልባት ግን አንዳንዴ ተሟልቶ አይሠጥም።
2025-10-06 17:08:15
12
mesfinie79
መስ :
የሰራሽው ስራ ሲል ተመሰጥኩኝ
2025-10-06 17:42:50
10
hulgize21
@hulgize :
ዋው ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ተሠማኝ በቃ መሰንቆ መማር አለብኝ
2025-10-06 12:51:53
5
berhie32
Berhie@12 :
አማራኮ ይለያል የምለዉ *በምክኒያት* ነዉ
2025-10-07 06:19:17
12
To see more videos from user @yigzawbelay0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About