@maternalcare: The Best Foods During Pregnancy? ምርጥ ምግቦች በእርግዝና ሰዓት #pregnant #pregnancytip #pregnancyjourney #createorsearchising2025 #pregnanttiktok

Worku Media || ወርቁ ሚዲያ
Worku Media || ወርቁ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 15:13:53 GMT
251299
6348
122
1119

Music

Download

Comments

genet.193
Genet.19 :
ፓፓያ እንደማይበላ ነበር የተነገርነ ግራ አታጋቡን
2025-10-08 05:43:23
32
nahom.efrata
nahom Efrata :
ጥሩ ነበር ዶክተርዬ አምጦ መውለዱም መከራና አስፈሪ ነው
2025-10-07 17:06:43
12
mysoni925
የኬኩ እናት :
መላ በሉኝ 12 week ነኝ ምንም አልበላም የተሻለኝ የተልባ ፍትፍት ነው። ግን አሁን ስሰማ ችግር አለው አትብይ አሉኝ!
2025-10-07 22:48:02
3
user5246167721251
ክብሩ ማሪሺ :
ዶክተር ግን ታልባ መጤጣት ይችላል እንዴ ለሎች ግን አይችልም እያሉን እኮ ነው ግራ አታጋቡን በናት
2025-10-08 12:40:56
4
hadha.sena5
hadha sena :
ጉበት ለእርጉዝ ይመከራል
2025-10-07 16:14:10
3
lyu.or
Abissiniyawit 🦅 :
እሺ አሁን ደግሞ እነዚህን እንዴት ማግኘት እንደምንችል ንገረን 🤭
2025-10-08 18:21:35
2
07aynita
አይኒታ 💞💎💎💎 :
ጉበት እና ፖፖያ ግን ይፈቀዳል እንዴ ???
2025-10-15 20:26:15
2
123karu11
ORGANIC HONEY 🍯 :
doc le 32wk le lij 2.2kg normal nw weys
2025-10-07 16:00:05
2
faffi440
faffi :
ጉበት ይበላል እንዴ?
2025-10-07 17:57:32
2
user3220706185406
Serke :
የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ ደም ፈሰሰብኝ ምን ይሆን ነው አትለፈኝ ባክህ
2025-10-08 06:35:42
1
user2465797120053
አያልፍ የለ :
መውጫውንም እያሰብክለት ዶ ር
2025-10-10 08:23:32
4
helen.asfaw7
ያዳነኝን አውቀዋለው :
የሶስት ወር ነፍሰጡርነኝ ምንም አይነት ምግብ አይቀመጥልኝም አለፎ አልፎ ራስምታት አለብኝ ምን ይሆንን ??????
2025-10-08 15:26:28
1
haymi.abewa5
የHawaz እናት :
እርጎ እኮ አይመከርም ብለዉኛል
2025-10-08 06:27:32
1
zekiya0082
Ze0082 :
telba yeblal enda
2025-10-09 11:26:24
2
sumeya.mahmud2
sumeya mahmud :
telba aymkmr ybalal meselegn dr
2025-10-07 15:35:53
1
fiker2061
Fîĸeŕ 🦅💧🍫 :
ምን ቀረ 🙄
2025-10-08 14:57:50
3
user8530151853775
YEAB SRA :
ተልባ ይቻቻላል እዴ አብራራልኝ
2025-10-16 14:15:00
1
user493713476570
ፊያ ፍቅር :
ዶክተር በጣም ወፍራም ነኝ አርግዣለው ግን ፈራው
2025-12-24 15:29:22
1
abirehamhena2
Abireham hana :
ፓፓያ ይመከራል
2025-10-21 05:56:41
1
tadigett
tadi get :
ergo yibsel?
2025-10-16 15:22:10
1
ayyuuyaadoo
ayewush@mulatu :
thanks Doc.🥰🥰🥰🥰🙏
2025-10-08 16:23:47
1
zuzu05185
zuzu 💙የከረም💙 ታለቅ :
እና እርጎዉን እንዴት እናብስለዉ ዶክተርየ
2025-10-10 14:20:50
2
mynameisgojam6
Tigi :
10Q 🥰🥰🥰🥰
2025-10-09 05:51:01
1
nlmethiopia7
የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል :
ልጁ ከፋፋማ እንዴት በምጥ ይወለዳል?
2025-10-09 10:51:26
1
dogali2828
Abel h/ silase :
ታዲያ ሁሉ ነገር አትልም እንዴ! ምን ቀረህ?
2025-10-09 05:47:05
1
To see more videos from user @maternalcare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About