@beautyglow900: Tienes poros abiertos, puntos negros y pie grasa? El ácido salisilico es para ti. #acidosalicilico #serum #oilyskin #acne #acneskincare @La Roche-Posay @LaRochePosayUS

Ely-Beautyglow ✨🌸
Ely-Beautyglow ✨🌸
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 07 October 2025 17:14:28 GMT
96281
1108
13
224

Music

Download

Comments

vale.hernandez0
Vale😘 :
Que pasó de skin care es?
2026-04-02 06:24:26
2
gloribelosorio16
Gloribel Osorio! :
disculpe si trabajo expuesto al calor puedo usarlo?gracias
2026-02-09 20:24:15
1
luciapuig1
lucia :
Ami m abrió peor los poros
2026-06-15 12:19:34
2
ladyysantiago330
Ladyy❤️ :
Sirven para cerrar poros
2026-06-15 16:59:47
2
lady_vargas6
lady Vargas :
y para los comedones?
2026-08-29 05:01:15
1
abrahamjosuezbl
abraham🍓 :
Dónde lo puedo conseguir?
2025-11-21 02:02:06
3
To see more videos from user @beautyglow900, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአባይ ግድብ ጉዳይ ሲነሳ የአጼ ሀ/ስላሴን እቅድ በመካድ መለስ ዜናዊን
የአባይ ግድብ ጉዳይ ሲነሳ የአጼ ሀ/ስላሴን እቅድ በመካድ መለስ ዜናዊን "አባይን የደፈረ ጀግና" ይባል እንደነበረው ሁሉ ዛሬም የባሕር በር ጉዳይ ዛሬ ሲነሳ መንጋው ይህንን ጥያቄ የአብይ አሕመድ አድርጎ ያስባል፡፡ ይሁንና ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ልታስቀሯት ነው ብለው እነመለስ ዜናዊ ፤ ኢሳያ አፈወርቂ እና ሌንጮ ለታ በታደሙበት መድረክ በድፍረት የሞገቱት ጀግናው የዚህ ዘመን አማራዎች አባት ፕ/ር አስራት ወ/የስ ነበሩ፡፡ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና በሻዕቢያ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው የፖለቲካ አመራር በነበረበት ወቅት፣ በ1984 ዓ.ም. እና በተለይም በሐምሌ 1983 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በተካሄደው የሰላምና ዲሞክራሲ ጉባኤ ላይ፣ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ስለ ኤርትራ ጉዳይ፣ ስለ መገንጠል እና በተለይም ስለ አሰብ ወደብ አሳማኝና ምክንያታዊ ነጥቦችን አቅርበው ነበር። ፕ/ር አስራት በወቅቱ የአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ፣ የስትራቴጂ እና የባህር በር ዋስትና እጅግ አስፈላጊ መሆኑን በማስገንዘብ፣ ሀገሪቱ ያላትን ብቸኛ የባህር በር በቀላሉ አሳልፋ መስጠት እንደሌለባት አስጠንቅቀዋል። የሀገር የረጅም ጊዜ ጥቅም በአጭር ጊዜ የፖለቲካ ስምምነቶችና ውሳኔዎች ሊሰዋ እንደማይገባ በጉባኤው ላይ በድፍረት ተናግረዋል። የወደብ ጉዳይም ሆነ የኤርትራ መገንጠል ጉዳይ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይመክርበትና በሪፈረንደም ሳይወሰን በጊዜያዊው የሽግግር መንግሥት ብቻ መጽደቅ እንደሌለበት አምርረው ተቃውመዋል። ያኔ የእኛ አባቶች እነፕ/ር አስራት ለሀገር እጣ ፋንታ ሲሞግቱ የአሁን የአብይ አህመድ አማካራኢዎች እነ ሌንጮ ባቲ እና ሌንጮ ለታ አማራብን የማጽዳት የዘር ፍጅት ዘመቻ ላይ ነበሩ፡፡ ከነመለስ ዘኢናዊ ጋር አማራን እነድህዝብ የከሰሰ ኢትዮጵያን እንደሀገር ያፈረሰ ስርዓት እየተከሉ ለነበር፡፡ አባቶቻችን በወቅቱ በድፍረት ያነሱትን ለሀገር እና ህዝብ ሚጠቅም ዓላማ ችላ ብልቻሁ ፤ እነሱንም አሳዳችሁ ገድላችሁ ፤ አዲስ አበባን አጽድታችሁ እና ነባር ነዋሪዎቿን አሳዳችሁ እና ኢኮኒሚወንም ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠራችሁ በኋላ ድንገት ብልጭ ሲልልላችሁ ወደብ ብላችሁ ከተነሳችሁ የባሕር በሩ ለዜጎች፣ ለኢትዮጵያውያን፣ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለራሳችሁ ጥቅም ነው ማለት ነው። አዲስ አበባን ለባለቤቶች መልሳችሁ፣ የዘር ፍጅት ፖሊሲያችሁን አስቁማችሁና ሌሎች ከአባቶቻችሁ (ትህነግና ኦነግ) የወረሳችሁትን ክፉ ስርዓት አስወግዳችሁ ስለ ባሕር በር ብታወሩ እንኳን ትንሽ ያምርባችኋል። ዋና መነገሻ ከተማችንን በአደባባይ እየዘረፋችሁ እና እየጠቀለላችሁ ስለወደብ ብታወሩ ማን ያምንችኋል? ገና ከጅምሩ ማለቅ የነበረበትን የባህር በር ጉዳይ ኤርትራን ደግፈው ኢትዮጵያን ተቃውመው አስልፈው የሰጡት የእናንት አባቶቻችሁ (ትህነግና ኦነግ) ናቸው። አሁንም ወደብ ያስፈልገናል ካላችሁ .ያው ሜዳው ያው ፈረሱ ይቅናችሁ! የፕ/ር አስራት ልጆች ግን አሁን ከወደብ በፊት ሀገርን እና ህዝብን የመታደግ ትግል ላይ ናቸው፡፡

About