@joelsolomon35: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶተዋህዶ #ኤርትራኦርቶዶክስተዋህዶ #ንስሐእንግባየኦርቶዶክስተዋህዶልጆች💚💛❤ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 @Dani (ወልደ ኪዳን) @እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል @አንተ ያልከው ይሆናል @Sammy @I am ortodox @Haile Gebriel - በማለዳ ንቁ ◈ @Hanna21 @Lukas21 @kesisHailemelekot21 @አለም ዘ ሩፋኤል
Golgolta - ጎልጎታ
Region: US
Tuesday 07 October 2025 19:34:39 GMT
Music
Download
Comments
Melat Fashion :
እግዚያብሄር ሆይ እነዚህንየመሳሰሉ አባቶችን ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን አሜን
2025-10-08 05:25:10
178
Geni :
ማርያምን አዎ
መስገድ ስጀምር ሁሉም እረሱኝ ደዉለዉልኝ ራሱ አያዉቁም
2025-10-09 04:54:11
81
papiyo :
አባየ ድምፅዎትን ስሰማ የሚሰማኝ ደስታና ሰላም በረከትዎ ይድረሰኝ
2025-11-05 16:42:06
9
ማይ :
እኔስ ፈተናውን አልቻልሁትም
2025-10-08 12:24:51
31
mercy my :
እኔ ደግሞ መጸለይ መስገድ መጾም ስጀምር ከራሴም ከሰው ጋርም መጣላት ሆነ ስራዬ በየሄድኩበት ሰዎች ይጣሉኛል ትእግስት በማጣት ከራሴ ጋር እጣላለሁ ነገር ግን ቤቴ በረከት ሞላበት 🙏
2025-10-09 13:52:49
18
God is perfect :
እህቴ ታድለሽ ፈተና ሲበዛ እኮ ከፊትሽ ብዙ በረከት አለ
ሰለዚ ይህ አውቀሽ በርቲተሸ ፀልይ ንሰሃ ካልገባሽ ንሰሃ ገብተሸ እየሰገድሸ ፀልይ ካዛ ሂውትሽ በረከት በበረከት ይሆንልሻል።
2025-10-22 10:51:08
6
S ነኚ የራያዋ :
የስምንተኛው ሺህ የኢትየጵያ ከ እንቁ አባት አንዱ መላእከ መንክራት መምህር ግርማ በረከትወ ይደራብኝ
2025-10-09 17:47:51
10
Gebrala yap :
እኝን አባት የምታሳድዱ ግን መንፈሳቹን መርምሩ
2025-10-08 20:46:19
5
user9178444327101 :
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእርስዎን ድምፅ ስሰማ እሚሰማኝ ስሜት እዴት እደሚያረጋጋኝ ሰላምይሰማኛል እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
2025-10-09 18:01:49
5
ኤፍታህ ወለተ ስላሴ :
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
2025-10-08 04:33:16
38
lije Bini :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-10-08 17:50:28
7
tg mamasita :
አቤቱ ሰው አድርገኝ
2025-10-08 13:52:27
8
አብርሀም መላኩ :
ቀጣይ ፕሮግራም የት እንዳላቸው የሚየውቅ አባካችሁ🙏
2025-10-08 13:05:02
23
@tegest :
AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmenAmen
2025-10-08 18:15:14
5
God is Love :
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-07 21:30:04
9
Wesene Wouibe :
አሜን አሜን አሜን
2025-10-08 19:44:08
6
Addiss Delalaw -መለኛው :
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 01:44:08
6
saru and yohanse :
አባቴ በረከቶት ይደርብን፡ እድሜና ጤና ያድልልን♥
2025-10-07 21:06:17
7
fiker yenatwa lij :
abatchen🥰🥰🥰
2025-12-22 09:34:20
3
Beza@12 :
ሚገረም እኮ ነው አባ የልቤን ነገሩኝ ቃለሂወት ያሰማልን
2025-12-03 07:06:52
1
Ekram :
እድሜና ጤና ይሰጥዎት አባ❤️🥰😍
2026-05-12 22:12:13
1
Santana :
AMEN
2025-12-30 10:20:18
1
Tit :
Amen 🙏🏽
2026-01-04 04:49:58
1
Tiruwork Desta :
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
2026-05-24 17:58:04
1
(የኪዳነምህረት ነፍስ ) ሰይፈ መለኮት :
በጸሎት አስቡኝ
2025-11-08 17:29:17
2
To see more videos from user @joelsolomon35, please go to the Tikwm
homepage.