@mame_habesha: ስልጤነት እምነት ነው !! #ስልጤ🧡 #ስልጤነት_ይላምልም👌 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሙስሊም_ላደረገኝ_ጌታ_ምስጋና

Maሜ 🧡🤍🖤
Maሜ 🧡🤍🖤
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 07 October 2025 23:07:55 GMT
257822
21597
3350
13352

Music

Download

Comments

i_zeze1
𝒁𝒆𝒌𝒊𝒚𝒂 𝑨𝒍𝒊 👫💜 :
ስልጤዎች ውድድ እህታችሁ ከወሎ🥰
2025-10-08 00:02:30
1342
omerwelloye
ኡመር ወሎየው oline passport ቀጠሮ :
ስልጤወች እንወዳችኋለን ከ ወሎ👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰❤❤❤
2025-10-08 04:56:39
478
muhagir05
muhagir neg 06🇵🇸🇵🇸🇵🇸 :
መልእክቴ ከጉራጌ ነዉ ስልጤዋች ከፍ በሉ ለሀገር መከታዋች እኛ ሙስሊሞች ነን በላኢላሀ ኢለላህ ትስስር እንተሳሰራለን ልክ በአንድ ዛፍ እዳለ ቅንጫፍ ነን እነሱ ሲነኩ ያመኛል ከፍታ ለስልጤዋች እንወዳችኋለን።🥰🥰🥰
2025-10-08 04:25:29
416
sami.go483
🇦🇪🇪🇹Saaሚ🫡 :
ኦሮሞ ነኝ ግን I love ስልጤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 02:00:04
778
zemen386
zemn,,, 🇪🇹🇪🇹🇶🇦🇶🇦🤲🤲🤲 :
ስልጤዎች በጣም እወዳቺሁዋለሁ ወንድማችሁ ነኝ ከወሎ
2025-10-08 04:43:43
204
taju.hassen6
ታጁ :
እኔ ጎንደር ነኝ ስልጤዎች በእስልምነቸዉ ጀግነ ነቸዉ የአለም ሙስሊም ሲበደል በቅድሚያ ድምፅ የሚየሰሙት ስልጤዎች ነቸዉ
2025-10-08 05:38:19
507
nanya55963
ነይማ :
ስልጤዎች የት ነቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 02:29:17
458
hagra23
ለቦዝ ያንዢኛን የጪጥ :
ከአማራ ነኝ ስልጤዎች እወዳቹዋለሁ 😋አታትማሉኝ ፎሎ ዋ ላይክ አኑኝ ላ አሱኝ 😋😆😆
2025-10-08 11:47:18
97
bent.seid
tèmřá🇨🇦🧕🇪🇹 :
ኦሮሞ ነኝ ግን I love ስልጤ 🤴❤
2025-10-08 08:46:17
181
afrah4374
Afrah🥀 :
ስልጤ ወላሂ በዲናቸው አይደራደሩም🥺🥺
2025-10-08 09:08:58
74
iam_hadi8
"Queen of Wollo 🇪🇹💘 :
አጫጫቸው ስልጤ💪💪ስልጤ እወዳችዃለሁ እህታችሁከወሎ
2025-10-08 05:39:38
126
madinaamra
ዜድ የመርሳዋ :
ሥልጤዎች ሥወዳችሁ እኔግን አማራነኝ
2025-10-08 04:01:36
145
asiresix
አስረስ :
ስልጤዎች እንወዳቹሃለኔ ስልጤነት ይለመልማል 🥰🥰🥰
2025-10-08 03:46:58
327
user8116903627912
user8116903627912 :
ሠልጠወች እኛያማራ ሙሥሊሞች እንወዳችኋለን
2025-10-08 01:24:48
226
df46546
𝑳𝒊𝒋❥ማሜ➳🇪🇹♥🇸🇦 :
ስልጤወች እንወዳችኋለን ከ ወሎ🥰❤
2025-10-08 05:34:17
80
awelmohammed19
Awel Mohammed :
የሃይኖትም ሆነ የዘር አክራሪነት የስልጤ መገለጫ ነው
2025-10-08 10:53:08
9
zeyineba.ashenafi
zeyineba ashenafi :
ወሎየ ነኝ ስልጤ ምነኝ ሙስሊምነኝ🥰🥰🥰
2025-10-08 08:06:23
73
anchinbcha4
bint Müslîm :
እኔም ስልጤ ነኝ ከትግራይ
2025-10-08 08:47:30
78
mywertea
One day🍋🍋 :
የስልጤ መንግስት ይምጣልን ሌላው ካፊር ነው ነኝ ከወሎ
2025-10-08 03:55:00
176
user63630409196360
ካልገባት ዝለላት👈👈🤗 :
ሙስሉም ነኝ ማለት ስልጤ ካሰባለ አዎ ስልጤ ነኝ ወዳቹሀልሁ ስልጤወች👌👌🥰🥰🥰
2025-10-10 16:58:28
9
mensur.ya.arhman.b
ቢኢዝኒላህ :
ስልጤዎች እኮ ስወዱህ ብሄር እምናት አይመርጥም ሰው ስላሆንክ ብቻ ይወድሃል ያምር ስልጤን አለመውዳድ በራሱ በሽታ ነው🤣😂😂😂😂 ከወዳዳቹት ላይክ
2025-10-09 05:10:31
30
famile13kg
fam :
ስልጤ ዘር ግድ አይሰጠውም። ሙስሊምን የሚጠላ ጠላቱ ነው
2025-10-08 12:01:00
52
mamepromax
mame_welloyew :
ከወሎ ስጤወች ትለዩብኛላቺሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
2025-10-08 03:50:19
152
quran30731
M ቢራቢሮዋ🦋🦋🦋 :
ሙስሊም ነኝ ስል ስልጤ ነሺ ካሉኝ እኔም ስልጤ ነኝ እወዳቺኋለሁ ስልጤወቺ ሙስሊም እህታቺሁ✌️✌
2025-10-08 05:32:52
38
user2517963837868
ፊጣ ፊለፊት :
ወሎዎች አማራዎች ስልጤን እኖደቹወለን የምትሉት እውነታቸውን ነው ❓❓
2025-10-08 10:38:08
18
To see more videos from user @mame_habesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About