@milkyanimatess: ከማሃ ሃዘን ወተሰዶ ሶበ በኵለሄ ረከቦ፤ ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ። እንኳን ለጾመ ጽጌ እና ማሕሌተ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ። በሚመጡት ሳምንታት ደግሞ የሥዕላቶቹን ታሪክ ሥዕሉን ከሚገልጽ የሰቆቃወ ድንግል ዜማ ጋር ስለምለቅ እንድትከታተሉኝ ሼርም በማድረግ እንድታግዙኝ ስል እጠይቃለሁ #procreate #toonsquid #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopianorthodox #viral
Milkyas Nigussie
Region: ET
Wednesday 08 October 2025 04:54:39 GMT
Music
Download
Comments
ዲ/ን ፍቅረ አብ :
እንዲህ ይቻላል እንዴ?😳 በስመ አብ ጸጋህን ያብዛልህ! የማኅሌተ ጽጌ በረከት ይደርብህ🙏🥰👌
2025-10-08 15:29:25
288
ዘማርያም ዘለቀ :
ስነ ጽሕፈተ ብራና ላይ አንብዕ፦ በእንባ፤ ሲቀኙም እንዲኹ...ቅትለተ ሕጻናት...ስደተ እግዚእ ምስለ እሙ፦ ማኅሌታዊን በዚኽ ግሩም ጥበብ፦ ሥርህን ያርዝመው አቦ...
2025-10-15 14:34:19
13
Kidus Inspired :
በስመ አብ no words የምሬን ነው🔥 የብርሃን እናት ድካምህን ሁሉ ትባርክልህ...መልካም ዘመነ ጽጌ ለሁላችሁም።
2025-10-09 05:45:26
68
የነጠረ ቃል :
በስመ አብ ትችላለህ 🙌
የአኒሜሽን ጥራቱ የታሪክ ፍሰቱ ከአባ ቆባቸው ወደ ጨረቃ የተቀየረበት transition🔥
በቃተህ እና ትዕግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም👏
2025-10-09 05:59:58
57
topic :
የምታገለግልበት ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ ጥበብ ና ማስተዋል ያድልህ በርታ ወንድማችን😊🥰
2025-10-08 12:04:07
121
ቤተ ተዋሕዶ :
በጣም ጥሩ ነው 🥰
ግን ጽሑፎቹን አሳድጋቸው አይታዩም
2025-10-09 14:04:22
13
🤴Ⓢⓐⓜ፩፮ :
The best animator i have ever seen
2025-10-09 04:52:19
10
mike_legit12 :
ሁሌም ማስበውን ጀመርከው 😳 በርታ 🥰
2025-10-08 11:32:27
31
Talaku_jibril :
ሊበረታታ የሚገባው ስራ ነው።
2025-10-08 14:27:16
14
𝓗𝓪𝓷𝓮𝓵 :
This is what most of us were waiting for thank you💜💜
2025-10-08 17:44:49
9
ዘማሪት በትረማርያም አምሳሉ :
ፀጋ እግዚአብሔር አይለህ በእውነት ግሩም ነው
2025-10-08 06:06:34
17
መምህር ኤስድሮስ :
ግሩም ነው🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 12:53:42
19
meronA :
😍😍
እመብርሃን የድካምህን ዋጋ ትክፈልህ
ደግማ ደጋግማ ትባርክህ 🙏🙏
2025-10-12 20:25:28
5
ይሆን ይሆንን :
ይህን የሰራ እጅ ይባረክ
አምላከ ቅ/ጊዮርጊስ ይባርክክ🥰🥰🥰
2025-10-10 09:21:23
8
Bisrat 17 :
ልቅም ያለ ማራኪ ሥራ!
የአበው በረከት ዕጽፍ ኾኖ ይድረስኽ! እመብርሃን ትጠብቅኽ! ሕያው እግዚአብሔር ያከናውንልኽ! ❤🙏
2025-10-08 15:46:18
14
Aryam decor 🎉 :
እግዚአብሔር አምላክ ከዚ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ 🙏🥰❣
2025-10-11 07:32:42
5
🌸🌸Meru Sintayehu🎾 :
ቃላት የለኝም በጣም ኮርቼብሃለው በእውነት🥰🥰🥰🥰
2025-10-12 09:35:20
5
ላሜድ :
ልብ ይመርቅ ሌላ ምን ይባላል!!
2025-10-09 07:52:49
5
Levi :
Truly phenomenal — you outdid yourself, man!👏
2025-10-08 17:27:33
6
ክርስቱን ዘበአማን( מיኪאס) :
እቤታችን የልጇን ጸጋ ታብዛልህ! ወንድሜ ሚልኪ!
2025-10-08 17:19:17
6
SineChristos :
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ በእውነት። 🥰🥰
2025-10-08 07:45:12
5
እንዚራ :
አባክህ አስተምረኝ...animation aserare
2025-10-08 12:03:29
5
amanu 1219 :
አንተ ተቀብተኃል ሚካኤልን እድሜ ጤና ይስጥህ 🥰
2025-10-08 15:54:29
5
አፌ ምስጋናህን ይናገራል :
አረ በማርያም ስቆቃወ ድንግል ትርጉሙ ካላቹ ላኩልኝ በማርያም
2025-10-09 06:51:44
1
To see more videos from user @milkyanimatess, please go to the Tikwm
homepage.