@alemjesus0: ❤️ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው? ²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ ²⁹ አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም። ³⁰ እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት? ³¹ እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ³⁴ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።❤️
𝐀𝐋𝐄𝐌_𝐉𝐄𝐒𝐔𝐒♥️
Region: SA
Wednesday 08 October 2025 11:58:08 GMT
Music
Download
Comments
ኢትዮጵያ ሬስቶራንት :
አሜንንን🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 12:23:17
2
beteiilhm esrale 🤍 :
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-10-08 17:01:23
1
ደሳለኝ 0710522702 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-11-23 16:39:47
1
❥𝐀𝐥𝐚𝐦𝐢𝐭𝐨🦋 :
አሜንንን🙏🙏
2025-12-04 09:37:25
0
Etalem Elias :
amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲
2025-12-10 16:14:30
0
RORO Ashena :
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-08 12:00:31
1
Gadise Kebede :
Amen
2025-10-08 17:23:08
1
Aliemo Getu :
Amneeeeeeeee
2025-10-08 12:11:52
1
Ashute aliko :
♥️♥️♥️♥️ameen🙏🙏🙏
2025-10-08 12:23:53
1
Nati man 735 :
amen
2025-10-08 12:22:10
1
Tale Bogale :
አሜን
2025-10-08 13:44:53
1
TEME$156 :
Amen
2025-10-08 16:55:42
1
ያድናል እየሱስ :
❤❤❤❤👏👏👏👏👏አሜን
2025-10-08 17:08:22
1
the power ofJesus :
አ ሜ ንንንንንንንንንንን
2025-10-08 12:17:12
1
sintu465 :
አሜን አሜን አሜን
2025-10-08 13:50:27
1
mule :
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-12-01 16:15:12
0
Tashe M :
Ameen (3)🥰🥰🥰
2025-10-23 08:04:23
1
Ayinalem girma :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-08 18:30:27
0
Kaleb🏃 :
Amen🥰
2025-12-07 05:30:39
0
ሄል🦋🍫🫅 :
amen amen amen amen amen
2025-11-27 05:33:53
0
Erdayicho 0934329975 📸📸💡 :
amen
2026-01-01 18:43:00
0
𝐊å𝘀ůዬ🥀🦋ማራናታ ✝️ :
አሜን 🙏🙏🙏
2025-12-08 20:40:10
0
አሻ ዎጣትነት በእየሱስ ይላቅ📞📖🎵🎶 :
አሜንንንንን🙏🙏🙏,እየሱስ🙏
2025-11-28 11:24:15
0
እየሱስ ሰለሜ ነው4927144856727 :
አሜንን🙏🙏🙏❤❤
2025-11-27 23:32:05
0
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹✝️🥰 :
ኡሜን
2025-10-09 14:11:10
0
To see more videos from user @alemjesus0, please go to the Tikwm
homepage.