@barcot77: @segina@dad @lidya samuel @Zi_meazi #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fouryou #fyp

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 09 October 2025 08:14:44 GMT
958460
124226
1635
9146

Music

Download

Comments

_ephrem21
Ephrem Ewnetu :
ያንተን ቪዲዮዎች በነፃ ማየታችን ፌር አይደለም 🤟
2025-10-09 09:04:50
5235
amharafano155
አ.ቢ.ሲ.ኒ.ያ.💚💛❤️...(✝️) :
ወደፊት ልጇን የምታጠባ እናትም ወይኔ ደግነቷ መባሉ አይቀርም 😂😂😂👍
2025-10-09 08:27:36
3248
ado207
ado :
ያንተ ስራ ከዘመኑ 3 ፊልም ሚበልጥብኝ ነገርስ 🥰 ትችላለህ አቦ!👑
2025-10-09 08:28:12
4749
huzey_sinwar
Huzey_sinwar :
ካንተ ውጭ ኢትዮጵያ ውስጥ ቲክቶከር አለ ግን👍
2025-10-09 10:09:19
960
mohamedahmedbinjewhar
Ibnu ahmed :
የዚ ሁሉ ችግር መምጣት ዋናው ተጠያቂ social media መሆኑን ያውቁ ኖሯል👌
2025-10-09 15:20:18
217
makita6621
@zoya :
ውለታና ግዴታ እየለየን እንጂ ወገን🥰
2025-10-09 08:28:55
792
dagita09
አሜን :
የድሮዋ ኢትዮጵያ የናፈቀችን ምስኪን ህዝቦች...😭✌
2025-10-09 08:25:29
276
tsegi1928
tsega🧚‍♀️ :
ይቅርታ እስከ ዛሬ ፎሎ ስላለደረኩህ🙏
2025-10-17 17:06:51
44
mule989
Mule ሙሌ 🦅 :
ባርኮት ይችላል💪🏾🦅
2025-10-09 08:19:59
341
mntesnt.blke
Mntesnøt :
ትችላለህ የማስታወቂያው ንጉሥ 🔥🔥🔥
2025-10-09 08:23:19
203
sedetin_77
sᴇᴅᴇᴛɪɴ :
ለምንድነው ግን ባርኮትንና የካያ ቤተሰብን 2million ማናስገባቸው
2025-10-09 12:42:30
69
gtgarment1
GT GARMENT :
ልጇን የምታጠባ ሴት ካየን አቤት ደግነቷ ማለታችን አይቀርም
2025-10-10 03:13:17
37
amankocovali
አማን :
አንዴ ለባርኮት👏🔥!
2025-10-09 08:25:16
164
maruf_xe
𝐌𝐚𝐫𝐮𝐟🧬 :
ቆይ ወላሂ ግን እንዴት አሰብከው እራሱ በቃ ትችላለህ
2025-10-09 09:55:12
193
natan.11114
ና ታ ን :
rule no 1 never scape barkot's video 😎
2025-10-09 08:44:41
26
susu05590
//S //እርግቧ የቦረናዋ🕋🕌🇦🇪💚💛❤ :
የምር አስተውሎ ሚሰራ ሰው አተን አገኘው ከቲክታክ🥰🥺
2025-10-09 09:48:03
21
abi.man0429
Abi man :
እደ ሀገር ሳይሆን እደ አለም ነው የምንወድህ🥰🥰
2025-10-10 15:59:37
15
tgye200
Tg Kids Adama🎒👗🥿🌸🦋 :
በቃ ትችላለህ ትለያለህ ባርኮቴ🥰❤️🙏
2025-10-09 11:14:23
13
tekaligntadewos69
Eagle 🦅🌊 :
አሁን tiktok መጠቀሜን ወደድኩት ባርኮት ትችላለህ 🥰🙏
2025-10-10 06:10:41
10
danielkall
ያልተፈታ ህልም? :
የምር አንተ ጥሩ መምህር ነህ ጠቅር ክብር ይገበሀል
2025-10-18 03:43:48
7
nebila091
𝐍𝐞𝐛𝐢𝐥𝐚🦋 :
ሂጃብ ውበት ነው🥰
2025-10-09 10:32:27
16
user4381906959278
emu :
ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-09 09:25:26
6
zeru839
zerubabel :
ባርኮን እይታህ ሁሌም 10 እርምጃ ሄዷል🥰🥰🥰
2025-10-09 10:45:46
8
bicebice3
Baice :
አረ አንተ ልጅ በጣም ብልህ ነህ በጣም ትመቸኛለህ የምታይበት መነፅርና ወደ ንግግር(ድራማ) ቀይረህ ምታቀርብበት ነገርስ ዋዉ🥰🥰🥰
2025-10-10 04:36:24
5
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About