@gabry252: 🥺🥺🥺

Gabry
Gabry
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 October 2025 15:55:15 GMT
2322755
101437
3416
4085

Music

Download

Comments

user9711617685963
የኪዳነምህረት ወዳጅ :
መሀተበ ጋንዲ አስመስላት የለ እንዴ
2025-10-09 17:09:10
5564
desalegnfikru4
junier :
አለማስገርዟስ እርግጠኛ ነሽ😜 ?
2025-10-09 17:50:35
2294
anihirpa
ፍቅር ነሸ ድንግል :
ሲጀመር ማማ አይደለችም ።
2025-10-09 16:04:31
2570
rahelgebru22
Rahel Geberu :
እናት ልክ ባትሆንም ሁሌም ልክ ናቸው 👍👍👍
2025-10-09 18:53:08
2010
tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
ፍትህ ለኛ ለ 90 ዎቹ በየ ክረምቱ ተላጭተን በአርማጉሳ ቅጠል መደርደሪያ ላይ ያለ አቡካዶ መስለን ላደግን 🥺
2025-10-09 18:16:09
1002
enat.81
Eyu :
ማማ አይደለችም ሌላ ልጅ ነው
2025-10-09 16:00:56
532
ethelyothor
ጀንበሬ ባይከዳኝ ይርገጤ :
ደሟን ይመጠዋል ከሳቸው በላይ አንች ልታውቂ ነው?😜😜😜😜
2025-10-10 11:37:44
205
adinewdendir
ልጅ 🅰️Dℹ️new :
ለማዘሯ አንዴ ከመቀመጫችን ተነስተን😅🤚👏
2025-11-27 05:19:58
27
mimi.mercy.yezerf
Mimi Mercy Yezerfe Lij :
ምንም አትበያት እናቶች ሁሌም ትክክል ናቸው🥰🥰🥰
2025-11-15 06:24:47
14
user2222bb8bb
car market :
ማዘር ይችላሉ ግን አያቶች የሚታያቸዉ ፀጉር መላጨት ነዉ አ😂😂😂😂
2025-10-09 19:09:56
89
eyorry15
Eyerus ጦጲያ🦋 :
እናቶች ብዙ ጊዜ ትክክል ናቸው🥰
2025-10-09 16:17:07
46
melaku.2106
Melaku 2106 :
እነሱ ሁሌም ትክክል ናቸው ምክንያት ስለአላቸው።
2025-11-18 08:47:28
7
makiyenatan
maki yenatan enat :
እናቶች አይሳሳቱም ቆንጆ ፀጉር ይወጣላታል
2025-10-10 05:19:04
9
godolias2106
🍁Fev💥 Dire🌸 :
የተሻለ እንዲወጣላት ነው ክብር ለአያቶች🙏🙏🙏
2025-10-10 08:49:41
12
hali1...123
𝙝𝙖𝙡𝙞𝙢..💍 :
እናት የሠራችው ነገር ሁሉ ውብ ነው
2025-10-10 12:22:41
20
user74419815387211
luba :
ያለመክንያት ምንም አያረጉም እናት ሁሌም ትክክል ናቸው
2025-10-11 07:20:02
7
birkinesh
@የሳሮን እናት :
እናት ሁሌም ልክ ነች ደግሞ ያምራል🥰🥰🥰
2025-11-20 08:05:53
5
mena_15_amen13
መና አሜን :
እናትሽ የሚበጃትን ታቃለች
2025-10-10 04:01:17
6
wegenetaye
4G family :
አያቶች ግን የመላጨት ሱስ አለባቸው ይህው ማዘር ሶስተኛ ልጄን ካላጨኋት እያለች ጦርነት ላይ ነን
2025-10-10 12:11:41
9
narimeriku
narimeriku :
እኔም የሴት ልጄን ፀጉር ለ1 ዓመት ልደትዋ ብዬ ተንከባክቤ አሳድጌ ለደትዋ ደርሶ ደርሶ በሌለሁበት እናቴ ልጭት አድርጋ ስመጣ መላጣ ሆናለች አበድኩ ኡኡኡኡኡ ብዬ ምነው? ብዬ ስላት እናንተማ ልጅቷን አይን ውስጥ ልታስገቧት አላለችኝም🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-10 05:29:41
149
gaminbibiwww.wwtiktok
💋bibi💋🐒 :
የአያት ስጦታ ነው ያድጋል ባክሽ🤣🤣🤪🤪
2025-10-09 16:14:01
169
mati.mati410
Mati mati :
ለግዜው ማማ አትበይ ባባ በይው😂😂
2025-11-01 03:19:27
5
user8681053971026
ELSA &ELULE💚💛❤ :
አያናድድም በሚበቅለው ቆንጆ ፀፀጉር ታመሰግኛቸዋለሽ 🥰🥰🥰
2025-12-02 06:43:08
5
user86530108813885
Halid Bezu :
አናት ምታደርገው ነገር ለልጁ ያለጥርጥር ትክክል ናት ያንቺ ልጅ ማለት የአናትሽ ልጅ ናት ባትደሰቺም በደስታ ተቀበይ ፀጉር አኮ ነው ያድጋል ጆሮአን የተቆርጠች አስመሰልሺው
2025-10-09 22:53:16
8
sitra452
My Provision Is from Allah :
የኔ እህት ይሄኔ ፀጉሯ ረጅም ነበር በሰው አይን ትገባለች ብለው ነው አይዞሽ ያድጋል ክብር ለእናቶቻችን
2025-11-30 04:45:40
10
To see more videos from user @gabry252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About