Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@he_men_leul: ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ ❤️ አንቺማ ምን አለብሽ የኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ @ሩት ለይላ ኢብራሂም #cinematography #fyp #viral #storyteller #music
ል_ዑ_ል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 October 2025 16:25:20 GMT
8186137
459727
7729
63121
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.09MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.43MB
)
Watermark .mp4 (
10.18MB
)
Music .mp3
Comments
Fàñdíshè 12 👑king🇮🇷 :
:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-12 05:50:18
2631
titi :
ሲንግሎች አይዞን አንድ ቀን ሞተን እንገላገላለን😭😭😭😭
2025-10-11 09:44:39
14381
𝕨𝕖𝕣𝕜𝕦 𝐁𝐞𝐬𝐭 ❤️❤️ :
ሴት ግን ሰላም የሚሰጣትን ስታገኝ ቤቱን በደስታ ትሞላለች ክብር ለሴቶች
2025-10-13 13:46:32
4834
ተሙ 🦁 :
የኔ ቀበጥ 😂 ማለቴ የሱ ቀበጥ ቅበጪ ሲያምርብሽ
2025-10-11 08:09:06
5194
. :
2025-10-10 22:16:06
5008
Get Gech :
ካሜራ ማኑ ግን
2025-10-11 04:07:03
3247
Kaleb Adama Ekub :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ 🥰🥰🥰
2025-10-11 02:41:51
2666
💎 :
በፍቅር ተሞልቶ ሲያያት ደስ ሲሉ 🤗
2025-10-10 17:46:11
1966
s.a.m.r.i_19✨️ :
አታስቡ Ai ናቸው 😂
2025-10-12 17:43:01
1341
ᴀʙᴇƦʜᴀᴍ ᴀ :
2025-10-10 22:21:24
2926
i Love you mom❤️ :
ሁልሽም እንዲ ሆነሽ ነው ምታዪው🤣
2025-10-11 19:54:17
1100
seadi ali :
ደጋግሜ አየሁት ነገም አየዋለሁ
2025-10-13 10:10:10
570
ኑሬ Isuzu ♥️ :
ቪዲዮውን አይቸ የጨረስኩበት መንገድ
2025-10-11 03:36:06
760
የማክሪያና እናት👸 :
እኔ ለ7 ጊዜ እያየሁት ነው🤔🤗❤
2025-10-11 16:40:58
375
Hero :
her voice🔥
2025-10-10 18:38:28
667
DAGLAS_Xlll :
ሲንግሎች እንዳትሸወዱ AI ናቸው🥹😭
2025-10-20 11:04:11
208
Fly like an eagle🕊🕊🕊♌️ :
የሷ ቅብጠት ሲያምር ከዛም የሱ እይታ ዋው🥰🥰🥰
2025-10-11 05:34:56
164
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-10-14 00:21:36
51
Beki :
እናታችን ደስተኛ ሆና 1 ሺ አመት ትኑርልን❤🤲🤲🤲
2025-10-11 16:43:37
51
Dagi online ekub🍓 :
እንዴ እኔ ከ15 ጊዜ በላይ ያዬ🤭🤭🤭🤭
2025-10-12 18:25:01
214
አንድ እኩል :
ኮመንቴ አንድ ቀን ላይክ ተደርጎልኝ አያውቅም
2025-10-21 12:37:52
54
ካሌብ የጌታ :
ያአመቱ ምርጥ ፖስት🥰🥰🥰
2025-10-11 04:45:20
82
🧚♂️Soli 💊 :
አርሴማን ደስ ትላለች 🤌🥰
2025-10-11 22:53:46
89
ዳኒ ደጉ አብርሃ :
የልጅቷ ከቁንጅና ከእርጋታዋ ጋር የሙዚቃ አመራረጥ የቤቱ ላይት ተደምሮ አሸንፋችኋል👌👏❤
2025-10-12 02:37:51
197
Natty :
ያምና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምርያለሽ 🔥
2025-10-11 05:45:42
35
To see more videos from user @he_men_leul, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Chairs are not included! Perfect round game table or dinner table!#rounddinnertable #dinnertable
kifo cha mama part 1
time to rewatch #thefirstfrost #baijingting #zhangruonan #cdrama #wenyifan #sangyan
🤭🙃
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy