@ye_lij_magna: በራሳችሁ አትመኩ… ከፈጣሪ እርዳታ ሳትጠይቁ አትወስኑ…🙏

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 October 2025 05:16:40 GMT
413697
47678
1360
15776

Music

Download

Comments

agrona7
Miss Donat :
አሁን ስልጠና ትሰጪኛለሽ ወይስ አትሰጭኝም? ካልሆነ አግቼ ወስጄ በየቀኑ እንድታስተምሪኝ ነው ማደርግሽ ከአክብሮት ጋር
2025-10-11 06:22:15
943
habucollection6
habucollection6 :
የህይወት ክህሎት ማስተማር ላይ ለምን አናገኝሽም🥰🥰ከtiktok balfe lemn anagegnshm
2025-10-11 05:56:21
389
melefedaw
MELE FEDAW :
በትዕግስት የጨረሳችሁ 👏👏👏ማኛዬ ታስፈልጊናልሽ የምልሽ ለዚህ እኮ ነው🙏❤
2025-10-11 08:01:30
648
tigstu2121
tigstu ye nege :
ሲገባን ይረፍዳል😳😳😳😳
2025-10-11 14:00:49
196
firtunan
Tg z Ahmed❣️ :
ይህንን video ሳይ እኔ ብዙ ስህተት ዉስጥ ነኝ 😢
2025-10-12 05:20:25
86
seregelapictures
Sergela pictuers :
ትውልዱን ማዳን ከፈለግን ስልጠና ታዘጋጅልን ። ብቻዋን 🧐
2025-10-11 06:11:51
114
addibirr
Addis biru :
ማስተዋልን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
2025-10-12 16:21:27
9
mulepolo37
No 1$$ :
podcast lmn aynoreshm gn
2025-10-11 13:03:43
10
dovcom
Dôvê.çöm ሚሎ አስጎብኝ ድርጅት :
የዛሬው ይለያል!!! 💯% ለኔ የተላከ መልክት ይመስላል !!!
2025-10-11 20:12:58
6
tinuk0093
💪Life is short 😏🙏🥰 :
እንደገና ልጅ መሆን ቢቻል ስንት የማስተካክላቼው ነገሮች ነበሩ🙏🤭
2025-10-12 14:31:22
8
notyourhero57
randomhuman :
እኔ ከባለፈው ዓመት ምንም ነገር ያለ እግዚያብሄር እንደማይሆን ተረድቻለው
2025-10-12 06:46:22
6
qss.rinas.fam
@Rina kassim :
bingo 20ዎች ውስጥ ሆኖ የሰማው thanks 🙏
2025-10-11 17:31:37
72
hani.love465
Hani Love official 🇨🇦12🦋✈️ :
እኔስ 😭የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ምንም ምክንያት የለኝም እኔ አንቺ ቀብር ላይ እገኛለሁ ነገር ግን ሁሉ ተሳክቶልሽ የፈለግሽው ነገር ሁሉ አድርገሽ የልጅ ልጆችሽ ቆርበሽ እነዛ ፀጉርሽ ነጭ ሆነው እማማ ተብለሽ ከሆነ መጣለሁ big respects I love you more God bless you really I love you more one day call me me my lovely sister ♥️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤
2025-10-11 05:33:28
37
aduletegodu
Adu Kilole :
ሞትሽ ይሙት የኔ ማኛ!!🥰🥰🥰
2025-10-11 21:04:58
7
kotkit_explorer
koT kiT :
እስከ መጨረሻው ሰምቸሻለሁ: በጣም አመሰግናለሁ🙏
2025-10-11 07:46:12
23
samrisis15
ሳምራዊቷ 🫅የ ደሙ ፍሬ.. ☦️✨⛪ :
ቃል አጣዉልሽ ጌታን እኔ vidio ረጅም ሲሆን ይቸንቀኝ ነበር 😌ቸርስኩት 😍
2025-10-12 14:46:41
6
nesre.falca
Nesredin :
ሁላችንም ካለንበት እንጀምር አልረፈደም
2025-10-11 21:55:08
71
wallet_perfume
ዋሌት Perfume :
ሰወች አስተውላችሁታል ግን ቲክቶክ ከመጣ በሗላ ስክሮል የማድረግ ሱስ ይዞናል በአንድ ነገር መርጋት አልቻልንም
2025-10-11 14:24:00
16
eknur02
𝑒𝑘я𝑎𝑚🕊✨ :
ልጆችሽ ያንች ልጆች ስለሆኑ በጣም እድለኛ እንደሆኑ ንገሪዪልኝ🥰
2025-10-11 07:12:25
12
21setnaye
እናት@ እምዬ 💪😘🥰 :
eski esuan sitadamtu mesaf yanebebku yemimeslachu❤🥰🙏Kal yeleignm
2025-10-11 05:39:24
27
abebayehu25
Abebawu :
እግዚአብሔር በደስታሽ ቀንሸ ያገናኘን
2025-10-12 14:02:02
6
nanzkeipilatan617
የማዳም ታክሲነኝ :
ሰርግሽላይ ነው መገኘት የምፈልገው
2025-10-12 13:55:39
32
samilelelhhdyqueklfg21
ማታታ :
አልረፈደብኝም እራሴ ላይ ሰራለሁኝ🥰
2025-10-12 05:06:50
16
mekdi_enu_7
👸ቅ.ም.ጥ.ል🌸 :
በትክክለኛው ሰአት መጣሽ 🙏 አልረፈደም እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 ዋናው ጤና ነው ጤና ይስጥሽ 🙏
2025-10-11 08:05:41
12
asheu_21
asheu_21 :
ሰው ነሽ አስተሳሰብሽ አተያየትሽ በጣም ይማርከኛል ብዙ ሁኚልኝ እህቴ
2025-10-11 05:41:42
22
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About