@baboti0: #ethiopian_tik_tok #pfypシ #fyp #vairal #schoollife @kenu💞 @ALEM SELESHI @Rame 4G @firu 🍓 @BIYA BK @Eyoba mark @Abdex

Baboti 👻
Baboti 👻
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 October 2025 08:36:43 GMT
7005533
374419
4345
30100

Music

Download

Comments

bk.bk.tesifegnaw
ትግሥቱ :
ለናቱ የማይሆን ወንድ ልጅ አይወለድ😎
2025-10-11 19:16:49
4258
amru40423
Amru :
ምናባ ልቶን ነው ምትቀጥለው😏😏😏
2025-10-11 09:18:33
760
mafisifu
Mieraf :
አንዳንድ ልጆች ከቤተሰባቸው ይልቅ ለውጪ ሰው ያደላሉ የቤተሰብ ጥቅም የሚገባቸው ሲያጧቸው ነው!!!!
2025-10-11 16:56:38
233
ephrem959
🦁🅴︎🅿︎🅷︎🆁︎🅴︎🅼︎🫰 :
ለናቱ የማይሆን ወሸላዉ ይቆረጥ
2025-10-23 17:16:24
221
123456sintayehu
ሠዉ ለሠው :
ወድ ልጅ በጭራሽ እደዚ አያረግም ልያውም ለናቱ በጭራሽ።
2025-10-12 13:32:49
133
marnata115
Marnata :
ማሻ አለህ እቺንማ ሴት 10 ግዜ ደጋግሞ መፍቃር ነዉ ግን በእዉናት እንደዚ አይናት ሴት አለች
2025-11-11 19:39:32
12
ahmedgetachew2
Ahmed Getachew :
ሥሜን አነበባችሁት
2025-11-23 17:14:08
11
meazi007
setota 19🦋🦋 :
እናት ተርባ ለሌላ ማጉረስ አይከብድም
2025-10-11 19:48:36
34
lidiyana_taehung_v
༄❀𝐋𝐢𝐝𝐮 ❥༆𝐁𝐓𝐒༆𝐕 🫅💜 :
እናት ካላችሁ ለዘላለም ትኑርላቹ🥺🥰
2025-10-27 17:44:28
16
tayy3412
tsiyonalemayehu :
ለእናት ምንም አይጉደልባት እወድሻለሁ እናቴ ።
2025-11-03 10:23:53
10
rozeina2121
@ Roza💃 :
ህዳር 27 ልደት ነው 🎂
2025-10-31 11:46:31
15
samiti444
ሳሚ የፊቼ ሰላሌ 💪💪ሆነ ተከናወነ :
ለናትክ ያሎክ ለማንም አጠቅምም
2025-10-16 14:17:23
7
user4661420422282
@min :
ለእናቴ ብር ❌ ህይወቴን ✔
2025-10-28 08:53:51
19
daree184
jack ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ውንድሜ ግን ከ እናት የምበልጥ ምንአል ግን እናት በደንብ ያዛታ የእናት ፍቅር አገኝማ ውንድሜ
2025-10-11 16:03:56
29
heenok12
heenok12 :
እናቱን የሚወድ እሲት like 👍 ኣርጉ
2025-10-23 16:44:20
10
abirehamhena2
Abireham hana :
ፈጣሪ ከደዚ አይነት ልጅ ይሰውረን
2025-10-23 06:19:21
27
amen_554
ታ$ :
ምናለ ሁሉም ሴት እንደዚህ ቢሆኑ
2025-10-11 15:49:53
54
fafi06884
Feti mama :
እናቴ እኔ ልደንግጥሎት እናቴ ስደርስልሽ አምልጠሽኝ አቃጠልሽኝ
2025-10-12 03:26:37
13
user0707766929
ሰው መሆን :
ወደዚያ ሂድ አይቀጥል ስልኬ ላይ እንዳይመጣ
2025-10-12 02:44:43
27
mekdi2828
mekdi :
ወንድም የለኝም እስኪ ወንድም ሁኑኝ😞😞😔😔
2025-10-17 11:22:10
24
eyobstrength
Boss Eyoba የዝዋዩ ነኝ✅ :
እንዲ አይነት ልጅ ከሚወለድ ውሀ ሆኖ ይቅር እናት ለዘላለም ትኑር
2025-10-14 01:41:51
9
user9seife
seife💕 :
ብትሰጣት እኮ እጥፍ ሆኖ ነበር የሚመጣልህ እናት እኮ በረከት ናት በሷ ማትርፍ እንጂ መክሰር የለም እናቴ❤
2025-10-26 17:11:39
5
wadi.haile
Wadi Haile :
ቀጣይ
2025-10-12 16:41:30
6
samrawityemaryam1
Samriተዘከረነእግዚኦበውስተመንግስትከ (አሜን) :
ወንድ ልጅ እኮ ጨካኝ ነው የምር🥺😢
2025-10-12 21:22:36
29
jr_muba
✺℘Իίʍ℮✺Mʊɓαх✺ :
አደራ part 2 እንዳይ ኑር
2025-10-11 19:42:37
16
To see more videos from user @baboti0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About