@eden.nutritionist: የሻገተ እንጀራ Please dears like, share, copy link
Eden (Nutritionist)
Region: ET
Saturday 11 October 2025 18:15:35 GMT
Music
Download
Comments
Nafilet Addisu :
የሻገተ እንጀራ በልተን ነው ያደግነው ምንም አልሆንም
2025-10-11 19:35:53
177
habtemariam yoseph :
ምን ይሉታል አሁን ይሄ ሰው ወዶ የሻገተ ይበላል?
2025-10-12 13:57:57
7
Semira💎♥🔐 :
ፍርፍር ሰርተን ብንመገበውስ
2025-10-12 07:18:48
60
eyob4470 :
እኔ ጥያቄ አለኝ በፊት በልተንም ሰላም ነበርን! ነገር ግን አሁን ንጹህ በልተን ጤና የለንም!!
2025-10-11 19:48:07
73
OROM-DURII 🌳🌳🌳 :
እንኩዋን የሻግቴ ተሰርቶ ያደረ/የዋለ አንበላም!🙄🙄🙄🙄
2025-10-12 05:44:12
1
dolphin🐋🐋🐋 :
ይበላል እንዴ ደሞ የሻገተ
2025-10-12 06:29:42
8
Master haile :
what about bread?
2025-10-12 04:42:33
0
derset243 :
ባዶሆድ እንጂ ሸጋታ አይገድልም
2025-10-12 14:56:41
21
Mahlet Mehari :
Thank you for the helpful information dear, Eden.
2025-10-12 05:25:12
6
MT :
ስለሞልድ (የግድግዳ ሻጋታ) በእርጥበት ምክንያት ስለሚመጣው ጉዳት ንገሪን
2025-10-12 20:12:29
1
🇨🇦🥰❤ 🌷 :
እርጎ ላይ ያለውስ?
2025-10-12 02:11:30
0
john💥 :
እዚህ ያደረሰሽ ማን ሆነና?
2025-10-12 05:43:08
9
Esayas Tesfaye :
መሻገት ግን አቁሙዋል እኮ
2025-10-11 19:30:18
2
አቤል ... ከ"ርስተ ድንግል ማርያም" :
እውቀት ግን ክፉ ነው
2025-10-12 01:37:28
4
Dani Da :
ያደረስ 😳😳😳
2025-10-12 00:35:10
1
Taf12 :
እሱን ተይውና ባይሆን በየሱቁ ስለሚገኙት ዘይቶችና ስለሚያመጡዎቸው የጤና እክሎች ለምን ጥናት አታደርጉም
2025-10-12 03:52:17
20
Paster Alex :
ተባረኪኪ
2025-10-12 07:00:22
4
ወሎየ ነኛ ♥️ :
95% የኢትዮጵያ ሕዝብ የሻገተ እንጀራ ነው ሚበላው እሱም ከተገኘ ግን ምንም አልሆንም እኛን የጎዳን ማጣት ብቻ ነው
2025-10-12 20:54:47
3
@getahun :
በልተን አደገን ምን ሆንነን
2025-10-12 15:39:13
2
የኪዳነምህረት ነኝ 1619 :
አረ ባክሽ እየበላን ነው ያደግነው
2025-10-12 05:16:01
3
Yonas :
ትክክል ነሽ እራትላይ ማታ ሊሻግት ያሰበውን አሙቀን በልተን አሞናል
2025-10-14 11:36:12
2
faithflow :
ጠባቂያችን መድሐኒአለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-12 08:47:31
2
slow :
ya gubat bigenat yasktelale.. ..❤️👍
2025-10-14 16:28:20
1
ስሜነህ :
Thank you sis,
2025-10-12 07:24:27
2
www.ger7 :
አትበጥረቂ ዝምታን ብለሽ ሳይንስ ሁሌም እውነት አደለም እኔ ነጭ ሆኖ ድብን አድረጌ በልቻለሁ ግን ምን ሆንኩ ምንም ታምሜም አላውቅም። አትቀደጂ
2025-10-12 06:07:57
3
To see more videos from user @eden.nutritionist, please go to the Tikwm
homepage.