@asne_go_tnges: #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ጎ #ትንገስ #gonder #fvpシ @Zedingil teferi @Mr baby ✍️ @ፅጌረዳ💚💛❤️ @Amu🎥 @Nahom_King👑

አስኔ ጎ  ትንገሥ
አስኔ ጎ ትንገሥ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 October 2025 14:15:18 GMT
368880
50327
1202
4054

Music

Download

Comments

solomon.bitweded
ሰለሞን ፋሽን💚💛❤️444💪 :
የት አላቹሁ ጎንደሬወች
2025-10-12 16:38:15
474
mulugeta.zewdu1
Mulugeta Zewdu :
አንችንም ሙሉ ጎንደር ይወድሻል ያከብርሻል ሜሉየ
2025-10-12 14:31:05
626
lililove1650
Lili,ምሌ :
Enatewa gonder🥰
2025-10-14 06:12:04
1
user974897968
dase747 :
tebariki melat
2025-10-12 23:20:51
1
adamgetenet
ADAM GETENET :
ጎንደር ከሌለ እኛም የለንም ሸዋ ቤተ አማራ ✊
2025-10-12 19:42:54
134
asli57012
አስሊታ ሀበሻዊት🌤️ :
በገዛ ሀገራችን ምንቀናው🥹 ነገርስ ጎንደርዬ አድባሬ💞🫶
2025-10-12 18:52:30
185
kimjongoun1288
ኪም JONG ኡን⚔️🛡✈️ :
💝💝💝በራሴ ሀገር ለምን ቀናሁ👑
2025-10-12 18:49:52
120
medanialem6
Abye Ala :
እንኳንም አኮራችሁን ጎንደሬ ስትሆን በጎንደሬ ትኮራለህ
2025-10-12 19:22:36
39
ferewyni
fire🌻 :
እኛም በጣም እንወድሻለን ሜሊዪ ቆንጆ 🙏
2025-10-12 15:00:25
43
alemshouse1
Alem nail & lash bar :
ወይ ጎንደር ውሰዱኝ ወይ ጎንደሬ ዳሩኝ🥺🥹 ሳላያት በታሪኳ ብቻ የምወዳት 💚💛❤️🤌🏻
2025-10-13 12:06:41
11
.21211307
@ ዕፀ ሕይወት 2121 :
ጎንደሬ ሆነሽ ነው ለካ ማተብሽን በዝና እና በሐብት ያልቀየርሽው ዋውውው🥰🥰🥰🥰 የኔ ቅመም
2025-10-12 16:09:49
17
goferit70
ጎፈሪት ልብስ ቤት🛍💦 :
ውሰዱኝ እስቲ😜👌
2025-10-12 18:49:47
6
meesret
መሲ 19 21 27 :
ሜልየ እኛም እንወድሸሀለን❤️❤️❤
2025-10-12 14:52:38
31
jerryfisseha
J€RUSALEM💕 :
ጎንደርዬ ❤❤
2025-10-12 14:21:14
33
.haset.19
@ Haset 19 :
ዋዉ ጎንደሬ ነሽ እንዴ ታድለን የኔቆጆ አንች የኛ በመሆንሽ ደግሞ እድለኞች ነን
2025-10-12 15:10:05
20
20ti26
20ti💗💗🇪🇹 :
የአዱስ አበባ ልጅ ዘር ይለውም
2025-10-13 08:25:20
7
mulieabyu
Mulie Abiyu :
ጎንደር የጀግኖች ሀገር የሀገር ካስማ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ መሆኑን እኔ ጎጃሜው ምስክር ነኝ😍
2025-10-13 11:54:58
5
s.b856
S .B ◦🔥🔥 :
ጎንደርም ባንቺ አትደራደርም ሜሉየ🥰
2025-10-13 01:51:45
8
fiyameta19216
Fiyameta🌸 :
ማሪያምን ጎንደሬ ሁኘ በሀገሬ የምቀናው ነገርስ እፍ🥺🥺🥺
2025-10-13 07:55:10
5
saleamlak526
ፋኖሴ❤ነሽ🙄 :
ግን ጎደሬ ነኝ ማርያምን ለምንድን ነው እምትናፍቂኝ🥰🥰🥰
2025-10-12 19:29:06
15
mekdi.gonderewa
Mekdi :
እኛም በጣም እንዎዳቹሃለን ::
2025-10-13 10:02:36
5
mimi212324
Mimi tefera :
የኔ ብርቅዬዬዬዬዬዬዬዬ ቆንጆ
2025-10-12 16:19:02
7
hiwet670
Hiwot 🦅👸 :
እናትዋ እዲናት 🥹❤
2025-10-12 17:37:20
7
balemedifuarsenal
መድፍኛው ARSENAL :
በዝች ምድር ከናት በላይ የሚፈቀር ምናለና ምርጥ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን ጎንደሬ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል አለች ድሮምኮ አድናቄሽ ነኝ ለካስ ጎንደሬ ነሽ ይበልጥ አድናቄሽ አረግሽኝ
2025-10-12 15:34:14
5
alphabetalfabet
alphabetgeeznew :
የሌላ ብትሆኝ ይቆጨኝ ነበር። የኛ ንግስት እኛም እንወድሻለን።
2025-10-13 00:07:58
5
To see more videos from user @asne_go_tnges, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About