@belaynehsergoalem: ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ #fyp #habeshatiktok

Belayneh Sergoalem
Belayneh Sergoalem
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 October 2025 15:34:01 GMT
491868
29504
562
15506

Music

Download

Comments

belaynehsergoalem
Belayneh Sergoalem :
ሪፖስት በማድረግ አሁንም ድምጽ ሁኑኝ 🙏
2025-10-12 15:44:13
413
kedir.eshetu3
kedir £$ :
አብይ እባክህ ይሄ ሰው ፍትህ አንድያገኝ አድርግ 👌
2025-10-13 10:15:13
117
tommy32104
tom :
ፍትህ ያግኙ, እግዚአብሔር ይርዶት 😳😳😳😳
2025-10-12 15:46:42
93
muleee792
MMM ule💦🌫 :
እባክህ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ስለእዉነትና ስለፈጣሪ ብለህ እኝህን ሰዉየ ፍትሕ ስጥልን 🙏
2025-10-15 05:23:09
9
m.d.habesha
m d habesha 🇪🇹 :
ፍትህ ፍትህ
2025-10-13 18:22:03
8
tsi.36
€tsi :
አቡቹ መልስ ይሰጦወታል
2025-10-13 01:08:35
12
osama.mohammed257
OSUNA.Pop :
ፍትህ ያግኙ አብታኝ እንላለን የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ
2025-10-13 17:54:28
11
user3057481807372
user3057481807372 :
እረ ህግ ህግ አይ ሀገር
2025-10-13 16:53:32
8
abebaw063
Abebaw :
ፍትህ ለዚህ ሰው
2025-10-15 23:40:29
6
natiye_yene
👑ንግስቷ ነኝ የአለፈዋ👑👑 :
በእውነት ፈጥኖ ደራሹ ሁሌም ፀሎቴን ይሰማኛል ፍትህ ካገኙ የ1ወር ደሞዜን አስራት ለቅዱስ ገብርኤል እሰጥሎታለሁ እርሶም ለቅዱስ ገብርኤል እውነታውን አውጣልኝ ብለው ይንገሩት ይደረግሎታል🤲🙏🥰
2025-10-12 19:18:16
28
user39016308235810
ሙህዲን ሀሰን አወል :
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
2025-10-12 21:21:35
8
akmal.sayed6
Akmal sayed :
አለህ ይድረስለት
2025-10-14 18:15:31
7
menukedre
Menu Kedre :
ፈጣሪ ሀቅህ ከሆነ ፈጣሪ ይርዳዋት
2025-10-13 00:13:56
9
user8048694691047
በኛ ሙድ 👍👌 :
እስኪ ዶ/ አብይ አህመድ ጥሩ ነገር ስራና አስደስተን 🙏
2025-10-12 19:53:54
6
oozaaaa
oozaaaa :
130 millioኑ ህዝብ ሌላዉ ቀርቶ የምቀምስ ስያጣ፣እርሶ 400million ከየትና እንዴት ኣመጡ ስጀመር??
2025-10-13 16:14:02
11
mareyam.enate91
mareyam enate :
ጠቅላዩ ሊረዳቸው ይገባል እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ፍትህ ለበላይነህ🙏
2025-10-13 18:05:54
15
frex.74
ፍሬክስ🥚 :
በዚ ሰአት tik tok ይጠቀማሉ ብለክ ነዉ
2025-10-12 20:08:11
8
barkot_design1
BARKOT DESIGN :
400ሚ
2025-10-12 18:50:00
6
daniel21820340
Daniel :
ዶ/ር አብይ ዳኛ አይደለም የራሱን ጉዳይ እንኳን ወደ ዳኞች ነው የሚወስደው። ከፈረደም ጫና ካደረገም ህገመንግስት ይጣሳል ሰውዬው ያሳዝናል
2025-10-12 16:39:26
11
daniel.chato1
Dani cool :
እውነታው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይታወቅልን
2025-10-13 08:04:47
26
user4596107290083
ማምያ የጌታ ልጅ :
400 መቶ ሚልዬን ብር ያዘ ሰው በኢትዮጵያ ዉስጥ አለ እንዴ
2025-10-13 18:08:44
21
danself878
danself878 :
አብይ
2025-10-14 18:52:53
5
eternallifeinchrist3
መፅሀፍ ምን አለ ? :
እግዚአብሔር ሰዎች ያስነሳልክ ሀቅህ ይመለስልክ
2025-10-12 17:06:53
7
yibe.man07
yibeltal :
ኧረ ወገን አባታችን ፍትህ ያግኙልን😥
2025-10-29 21:31:52
5
nad686544445
nad :
allah yirdah
2025-10-13 04:46:00
6
To see more videos from user @belaynehsergoalem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About