@ethioeritreapeace: #abiyahmed #getachewreda #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopiantiktok

Peace On Ethio & Eritrea ♥️ ♾️
Peace On Ethio & Eritrea ♥️ ♾️
Open In TikTok:
Region: NO
Sunday 12 October 2025 18:23:33 GMT
783833
17453
2479
10345

Music

Download

Comments

ethiogorg
አይጡ🐁 :
አይ ጌች! "ብልፅግና ብንሆን የምትበላውንም አብይ ነው የሚመርጥልህ" ያለው ትዝ አለኝ🤪🤪🤪
2025-10-13 04:11:55
2096
yoseph.tsegaye8
Joe :
R.I.P Getachew Reda
2025-10-12 23:06:48
355
titilala847
ሁሉ አገርሽ :
ያልጠበቅነውን አወዳደቅ የወደቀ ጌቾ😂😂😂
2025-10-13 05:17:19
847
tilahuntilahun2
Che Guevara :
ሰለ አቡነ አረጋዊ መሆኑ ነው
2025-10-13 00:25:45
534
birukrroman
ሰላም ለኢትዮጵያ :
ምነዉ አምና በሞትክ እንዲያ እንዳማረብኝ ማለት ይሄኔ ነዉ😭
2025-10-13 06:29:28
491
1289luza
Ezra :
ጌቾ መጨረሻው እየዞረ ዳቦ መለቃቀም ሆነ
2025-10-13 08:09:10
374
user9002985785490
ወዲ ማይ ሱሩ :
በሂወቴ እንደዚ ዓይነት ውርደት አይቼ አላቅም ፈጣሪ ሆይ ጌታቸው እንደዚ ሁኖ ከማየት ምናለበት ያኔ በራሀ ላይ በቀረ
2025-10-13 04:38:04
223
yasin.nurye
𝑦𝑎? 💚💛❤️😎 :
አይ ጌቾ እዲህ ብለህ ትዋረዲ ጭራሽ ጉርሻም መቀበል ጀመርክ😂😂😂😂😂😂😂
2025-10-13 01:52:17
240
nuawabis
ሙባረክ ስልጤው Mubark👉ዳሎቻ :
ጊች ጀግናችን💪💪💪💪💪💪
2025-10-13 09:21:47
6
king_dil4life
D_Million👑🦅 :
ፈጣሪ ሆይ እብዶች ቤት ፍርፋሪ ለቃቃሚ ሳታረግ ውሰደኝ🤣🤣🤣
2025-10-13 12:22:47
63
b.__1357
TgTg :
ጌችን ካገኝ በኅላ ዳንኤልን ትቶታል
2025-10-13 11:55:45
133
ermi.ten
አንድ :
ምነው ጫካ በሞትክ
2025-10-13 15:05:31
50
user404924252540
😎 :
መርዝ እንዳይኖርበት አብይ ከመብላቱ በፊት አብሮት እየዞረ ቀማሽ ሆነ ነው የምትሉኝ 😳
2025-10-13 13:13:32
59
mame.ye.frdos
የመጨረሻው ዘመን :
ጌታቸው ሰራተኛ ሆኖ ቀረ
2025-10-13 07:02:13
92
janderebaw25
Janderebaw25 :
to be honest አብይ በቀለኛ ነው😂😂
2025-10-13 10:48:26
60
getabalew.worku
getabalew worku :
ሞት ከሆነ አይቀር እንድህ ነው። ጌች በደንብ ሞታለች ነፍስ ይማር።
2025-10-13 07:31:50
47
my.love0457
𝒊𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝒉𝒐𝒖𝒔𝒆🕌🕋 :
እንደሰሜን አፍረናል እንዴ አማራ ስቀናል😂😂
2025-10-13 08:07:54
24
amaniael.tdf
Amaniuel TDF :
ከዚህ ውርደት በዘራቹ አይድረሳቹ ወገነቼ😅
2025-10-13 13:06:41
23
timur.123
timur :
ሆነ ብሎ ሲያዋርደው 😂
2025-10-13 21:07:36
8
cure225
T :
ፍርፋሪ ለቃሚ የሚባለው አይነት 😂😂😂😂ይሄ ነው
2025-10-13 07:01:17
24
user8071487742492
Santa W.A :
አብይ ከጓደኞቹ ጋር በፍቅር ተጎራርሶ መብላት ያደገበት ባህሪው ነው። የምቀኛ ልጆች በዚህም ተቃጠሉ ።
2025-10-13 21:20:28
15
eliab6800
Eliab :
አብይን ሳዳሙሤን አያድነውም ኤርዶጋን አያድነውም 😁😁😁😁😁😁
2025-10-14 18:21:22
12
zenamaryam.com
ሲመሽ ተወልጄ :
ፍርፋሪ ለቃሚ ሆነች ጌች
2025-10-14 05:33:13
7
sadammancity
S A D A M 10 :
ጌቾ ተራማጅ ፖሎቲከኛ💙 በርግጥም ተቸንክረው ከቀሩት አይደለህም!
2025-10-13 09:48:46
31
redwan_aman
Ŗidu halabawu :
አብቹ አዛኝ ነዉ😢😀
2025-10-13 07:25:36
32
To see more videos from user @ethioeritreapeace, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About