@ahadu.studios: Link to full video in bio! Another amazing mezmur from Praise Night with OTYD x Ahadu Studios! #ethiopianorthodox #orthodox #mezmur

Ahadu Studios
Ahadu Studios
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 12 October 2025 21:19:02 GMT
6534322
676679
10171
51147

Music

Download

Comments

addoo51
adoo :
please full of mezmur???
2025-10-13 10:46:26
33
tsehayyg
ወይኩን ፍቃድከ💒💒💒 :
ውበት ሲለካ በ ኦርቶዴክስ ነው ለካ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
2025-10-13 09:45:44
4669
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይወታችሁ ይሰትተካከላል 🙏🙏🙏
2025-10-13 09:31:57
2369
user6131253448181
henok :
orthodox lezelam tenurlgn ::amennnn
2025-12-23 11:19:41
1
mulugetabarisokula
@Lawyer MulugetaOfficial :
I’m a Protestant but I genuinely like this incredible worship and 🎵
2025-10-13 17:13:07
121
ethiopi047
SUZI :
ጌታ እየሱስ የሚመሰገነው እንደዚህ ነው እየዘለልክ በጭፈራ አይደለም
2025-10-13 10:13:28
269
seni0064
S ነኝ የK ምርኮኛ✝️❤️🛖♏ 🇪🇹❤️🇸🇦 :
እውይ ስታምሩ ቀናሁባቸው🙏
2025-10-13 10:11:17
242
weio308
~የባቦዋ ነኝ m ፀይሜ❣️🔥🇪🇹🤝🇦🇪🔐 :
ወላሂ እኔ ሙስሊምነኝ ክርስቲያ ኖች እወዳችሀለሁ 💒💘
2025-12-02 21:20:42
238
gizo.wama
Globe 🌍 :
➳አቤት ሞገስ፣ ➳አቤት ግርማ፣ ➳አቤት ውበት፣ ➳አቤት ድባብ፣ ➳አቤት ስርአታዊነት፣ ➳አቤት በምን ልግለፀው.....!?
2025-10-16 19:29:10
525
nati.new7
Nati new :
እንደኔ ደጋግሞ ያየዉ 🥰
2025-10-13 05:13:08
208
abrsh125
Abrish :
ፔንጤው ጀለሴ ሳሳየው Ai ነው አለኝ ውበታችን ግን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-13 18:49:10
88
abu52278
Abu5227 :
ፈጣሪ ግን ምን ያህል ቢወድኝ ነው ኦርቶዶክስ ያረገኝ
2025-10-13 12:55:02
369
.amhara70
አባት ሀገር Amhara 💚💛❤️🇪🇹💪 :
በራሴ ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ አመሰግናለሁ የኔጌታ🙏🙏🙏🙏🥰
2025-10-13 03:57:24
670
etholove00
ጥሬ ግሬ 🤔🤔🗡🗡🗡🇪🇹 :
እይልኝ አባቴ ምስጋና እንደዚህ ነው በካራቴ አይደለም ከበሩልኝ
2025-10-13 03:45:12
1226
web3429
Web :
የምናፍቅ ኮሜንት ፈልጌ አጣሁ
2025-10-13 06:34:01
51
mohammedhussen4144
Mohammed hussen (abu reyan) :
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወገኖቼ!
2025-10-28 02:58:04
42
user2948274491386
user2948274491386 :
በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንዲሁ ሰብስቦን ከቁጥር ሳንጎድል የምናመሰግነው ያድርገን
2025-10-13 09:53:19
257
afaru72
afaru72 :
ሴቶቻችን ቤተ ክርስቲያን ደጁ ስትደርሱ ሰውነታቹ ሙሉ ይሸፈን ፀጉራቹ ብዙ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ሸፍኑ
2025-10-17 17:00:46
21
kasu8443
kasu :
አዉነትምአቤትሞገሰ
2025-12-20 18:30:43
5
nuhamin306
Nuhamin muluneh :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-10-13 08:49:37
85
alif.jemea.medresa
Alif jemea online medresa :
እራስን በሙዚቃ በሳሪያ መሸወድ የእቃቃ ጨዋታ ነው
2025-10-14 05:18:22
33
crml710goal
CLRM710 :
አቤት ሞገስ እምዬ ተዋህዶ በቤቱ ያፅናችሁ
2025-10-13 05:02:43
75
destawmelaku341
@MBD :
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ቤተሰቦቸ በጣም አመሰግናችኋለሁ የዚህ ኋይማኖት ተከታይ አድርጋችሁ ስላሳደጋችሁኝ
2025-10-13 05:37:59
39
ahmd8687
ዘሬን በዳስታ ናገን በታስፋ :
2025-11-28 13:26:02
6
enathewot2
Queen❤ :
አቤት ሞገስ፣ ➳አቤት ግርማ፣ ➳አቤት ውበት፣ ➳አቤት ድባብ፣ ➳አቤት ስርአታዊነት፣ ➳አቤት በምን ልግለፀው..☺
2025-10-21 03:26:46
7
To see more videos from user @ahadu.studios, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About