@mule.ethio.com: በነጭ ወረቀት ለመሳፈር #creatorsearchinsights #uae #DUBAI #abudhabi #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

MULE ETHIO MANAGEMENT
MULE ETHIO MANAGEMENT
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 13 October 2025 11:20:35 GMT
315659
12312
636
2220

Music

Download

Comments

selam19559
$selam 💞💞 :
በነጭ ወረቀት የወጣ ተመልሶ መግባት ይችላል
2025-10-13 13:59:07
13
m.k695106
M :
ወንድሜ እኔ ሀገር ልገባ 3ወር ነዉ የቀረኝ በጀ እስከስንት ድርሀም መያዝ እችላለሁ የምታዉቁ ንገሩኝ
2026-07-18 06:44:15
1
zed.ye..mikael.neg
ዜድ. የሚካኤል ነኝ🛐🥰🛐 :
ባለቀ ፓስፖርት ወደ አገር መግባት ይቻላል አደል ወንድሜ?🙏
2026-08-18 17:59:45
2
user19635792247620
እረኛየ 27 :
እረ በፈጣሪ መልስልኝ ሳውዲነኝ ኮንትራቴን ልጨርስ እንድወር ነው የቀረኝ እና እኛጋር ካልቀጠልሽ እናሳፍርሻለን እያሉኝነው እኔ ቤት ቀይሬ መስራት እፈልጋለሁ ምን ላድርግ በማርያም መልስልኝ
2026-07-14 11:30:43
1
jamse.10
23 ጊዮርጊስ :
ከመጣ 5 ወር ሆኖኛል overst ውስጥ ጋብቻለሁ ማድረግ የሚችለው ወደ አገር ቤት ለመመለስ
2026-07-16 16:09:19
0
t216047
T ነኝ የባቦዋ🇪🇹❤️ :
እኔፓስፕርቴ ኤክስባይርድ ነው ያወጣኛል
2026-07-16 12:30:24
0
user8563830873058
ነገር ሆሎ ለበጎነው :
እኔ ምንም የለኝ መግባት እችላው
2025-10-13 15:35:55
7
zuzu54708
zuzu :
ለነጭ ወረቀት የተሳፈርነው መመለስ አንችልም ካልቻልነስ ለምን ያህል ጊዜ ነው የምነቆየው
2025-10-13 11:29:26
6
meimie84
Kiya 🇪🇹 ✝️🕊 :
🥰🥰🥰🥰ok
2026-06-15 20:17:33
1
zenebechzeleke43
Kidest Zelke 💚💛❤ :
2026-05-20 12:02:21
1
gurup.b0
(ዮዳሔ☕💐) Only Grace🎁📖🎚 :
ፓስፖርት አለኝ ግን ክስ አለብኝ ፖሊስ ጣቢያ ሰልሄድ ወደ አገር መግበት እችለላሁ ወይ
2025-10-14 06:47:15
1
tigist6561
tigist :
@🥰🥰🥰🥰9🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-16 11:26:23
2
r382814
R"የወግዲዋ የሱሱ ሸጋ እህት!! :
ወድሜ ከኩትራት ካሥሌሸን ተቀብለን ወተን አይድ ሣናሠራ ያለነውሥ እደት ነው የምንሆነው ቀራማ ገብቻለሁ ግን አላሠራሁም ህገወጥ ሆኩኝ ሥለዚህ ሀገር ሥገባ የቀራማ ያሥከፉሉኛል አትለፈኝ ንገረኝ😔
2025-10-13 15:41:29
1
roro.tadasa
꧁ 𝐀𝐫𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡𝐢🤟☆꧂ :
ok🥰
2025-10-24 17:27:52
1
hayloev
ሀያት ♥ የሀይቋ🐝🛫✈️ :
አመልስም ዋሳፕ
2025-12-11 08:09:45
0
user46670998690621
ሐሊማ ዑሥማን :
እባክህን ለኔም ስራልኝ ባዝፖር የለኝም እና የት ነህ???
2026-01-08 18:20:27
1
jone023
@yohannes_jone :
esh
2025-12-06 18:17:20
1
giste429merimeri
beti :
okkk👌👌👌👌👌👌👌👌👌telyu
2025-12-20 13:38:43
1
fantaye.89
Fantaye 89 :
እናመስግናለን ወንድማችን🥰
2025-10-14 05:08:59
2
mole.mugore
mulunesh mugore :
ok🥰🥰🥰
2025-10-15 20:46:46
1
sadafako
ሰአዲ ነኝ የናፊ እናት :
ወንድሜ አብራኝ ምትሰራ ልጅ አለች እናም አሰሪዎቻችን ፓስፖርትሽ ጠፍቷል አሏት እናም በነጭ ወረቀት ሊያሳፍሯት ነው ምንም አታውቅም ማንበብ እና መፃፍ አትችልም
2025-10-13 15:26:38
1
user658962957
halime :
አላህይስጥህ
2025-12-02 16:51:41
1
user9527923234831
user45367563444 :
እናመሰግናለን
2025-11-03 12:43:31
1
bbb25074
bbb :
شيكرن
2025-10-22 19:38:24
1
mesi.mesi4577
Mesi mesi :
Salam wonidme
2025-10-15 07:44:58
1
To see more videos from user @mule.ethio.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About